ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ (Page 35)

 FT   ወልዋሎ  0-1  ጅማ ከተማ  -22′ አቅሌስያስ ግርማ (ፍቅም) ተጠናቀቀ!!! የ2009 የኢትዮዽያ ከፍተኛ ሊግ በጅማ ከተማ አሸናፊነት ተጠናቀቀ፡፡  ተጨማሪ ደቂቃ – 3 የተጨዋች ለውጥ – ጅማ ከተማ 85′ ኄኖክ መሀሪ ወጥቶ ኢብራሂም ከድር ገብቷል። 82′ ወልዋሎዎች በግምት ከ27 ሜትር ርቀት ያገኙትን ቅጣት ምት ሳይጠቀሙበት ቀርተው በመልሶ ማጥቃት አቅሌሲያ ግርማ ያገኘውን ግልፅ የግብዝርዝር

በ2009 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ አመዛኙን የውድድር ዘመን የሰንጠረዡ አናት ላይ በመቀመጥ ጥንካሬውን ያሳየው ወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርስቲ በታሪኩ ለመጀመርያ ጊዜ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ማደጉን አረጋግጧል፡፡ ወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርስቲን ወደ ፕሪምየር ሊጉ ያሳለፈው አሰልጣኝ ብርሃኔ ገ/እግዚአብሔር ቡድኑ ስላሳለፈው የውድድር ዘመን እንዲሁም ስለክለቡ አጠቃላይ ሁኔታ ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር ቆይታ ተናግረዋል፡፡ ከዚህ ቀደምዝርዝር