በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ነገ ከሚጠበቁ ስምንት ጨዋታዎች መሀከል ሁለቱ አዲስ አበባ ላይ ይደረጋሉ። የሰዐት ማሻሻያ ተደርጎባቸው…
ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | የግንቦት 6 ተስተካካይ ጨዋታዎች
ለሁለት ሳምንታት ተቋርጦ የቆየው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በወላይታ ድቻ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ የአፍሪካ መድረክ ተሳትፏ…
Continue Readingእያሱ ፈንቴ በወልዋሎ ቅጣት ዙርያ አስተያየቱን ሰጥቷል
ሚያዝያ 22 ቀን 2010 በአአ ስታድየም የተደረገው የመከላከያ እና ወልዋሎ ጨዋታ በዳኛው እያሱ ፈንቴ ላይ በደረሰ…
“ፊፋ እና ካፍ በመከላከያ እና ወልዋሎ ጨዋታ ዙርያ ውሳኔ እንድናሳውቅ ደብዳቤ ልከዋል” ልዑልሰገድ በጋሻው
በኢትዮዽያ ፕሪምየር ሊግ 22ኛ ሳምንት ሚያዚያ 22 ላይ በአዲስ አበባ ስታዲየም በመከላከያ እና በወልዋሎ ጨዋታ ላይ…
ወልዋሎ ሮቤል ግርማን ሲያሰናብት ከሙሉዓለም ጋር ሊለያይ ተቃርቧል
ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ በክረምቱ ካስፈረማቸው ተጫዋቾች መካከል ሮቤል ግርማን ሲያሰናብት እስካሁን ወደገቡድኑ ካልተመለሰው ሙሉዓለም ጥላሁን ጋር…
ሪፖርት | ዳግመኛ ዳኛ የተደበደበበት ጨዋታ ፍፃሜውን ሳያገኝ ተቋርጧል
በ22ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አዲስ አበባ ስታድየም ላይ በመከላከያ እና ወልዋሎ ዓ.ዩ መሀከል የተደረገው ጨዋታ…
ሙሉዓለም ጥላሁን ወደ ወልዋሎ አልተመለሰም
ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርስቲ ክለቡን ለአንድ ሳምንት ያልተቀላቀለው ሙሉዓለም ጥላሁን የመጨረሻ ማስጠቀቅያ መስጠቱን በደብዳቤ አሳውቋል። በዚህ የውድድር…
ሪፖርት | ወልዋሎ የሁለተኛው ዙር የመጀመርያ ሶስት ነጥቡን አሳክቷል
በ21ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ጨዋታ በሜዳው አርባምንጭ ከተማን ያስተናገደው ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ 3-0 በማሸነፍ…
ወልዋሎ ዓ.ዩ ከ አርባምንጭ ከተማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ረቡዕ ሚያዝያ 17 ቀን 2010 FT ወልዋሎ 3-0 አርባምንጭ 82′ ማናዬ ፋንቱ 55′ ፕሪንስ ሰቨሪንሆ 9′…
Continue Readingቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ወልዋሎ ዓ.ዩ ከ አርባምንጭ ከተማ
ከቅዳሜ ጀምሮ ሲካሄድ የሰነበተው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 21ኛ ሳምንት ዛሬ የመጨረሻ ጨዋታውን በማስተናገድ ይቋጫል። 9፡00 ላይ…