የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 5ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ነገና ከነገ በስትያ ቀጥለው ይደረጋሉ። ነገ ከሚደረጉ ጨዋታዎች መከከልም ዓዲግራት…
Continue Readingወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ
ሪፖርት | ወልዋሎ የሊጉ የመጀመርያ ሶስት ነጥቡን በማስመዝገብ የሰንጠረዡን አናት ተቆናጧል
በአዲስ አባባ ስታድየም በብቸኝነት በተደረገው የሊጉ አራተኛ ሳምንት መርሀግብር ወልዋሎ ዓ.ዩ ከሙሉ የጨዋታ ብልጫ ጋር ኢትዮ…
Continue Readingየኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 4ኛ ሳምንት – የእሁድ ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አራተኛ ሳምንት ጨዋታዎች እሁድ በአዲስ አበባ ፣ በጎንደር ፣ በመቐለ እና በሀዋሳ ከተሞች…
ሪፖርት | በ10 አመት ውስጥ ለመጀመርያ ጊዜ የተካሄደው የትግራይ ደርቢ ያለ ግብ ተጠናቋል
መቐለ ላይ ሁለቱን አዲስ አዳጊ ክለቦች መቐለ ከተማን እና ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን ያገናኘው የሁለተኛ ሳምንቱ ተጠባቂ…
ሪፖርት | ፋሲል በወልዋሎ 2-0 ከመመራት ተነስቶ ነጥብ ተጋርቶ ወጥቷል
በ2009 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ከምድቡ አንደኛ በመሆን ወደ ፕሪምየር ሊጉ ያደገው ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ ፋሲል ከተማን…
ወልዋሎ 3 የውጭ ዜጎችን አስፈርሟል
ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ አንድ የቡርኪና ፋሶ እና ሁለት የጋና ዜግነት ያላቸው ተጫዋቾችን የግሉ አድርጓል፡፡ የአምናውን የውድድር…
ቅድመ ውድድር ዝግጅት – ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ለመጀመርያ ጊዜ የሚሳተፈው ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ በመቐለ ከተማ ዝግጅቱን እያደረገ ይገኛል ። የወልዋሎ…
ሙሉአለም ጥላሁን ወደ ወልዋሎ አምርቷል
ከከፍተኛ ሊጉ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ማደግ የቻለው ወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርሲቲ ቡድኑን በአዳዲስ ተጨዋቾች መሙላቱን ቀጥሎ…
ወልዋሎ እንየው ካሳሁንን በይፋ አስፈርሟል
ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ የቀኝ መስመር ተከላካዩ እንየው ካሳሁንን ፊርማ አጠናቋል፡፡ እንየው ከወልዋሎ ጋር የተስማማው ከቀናት በፊት…
ወልዋሎ ተጨማሪ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል
በዝውውር መስኮቱ በስፋት እየተንቀሳቀሰ የሚገኘው ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ ተጨማሪ ሁለት ተጫዋቾች አስፈርሟል፡፡ በረከት ተሰማ ክለቡን መቀላቀሉ…