ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ 6 ተጫዋቾችን አስፈረመ

ለመጀመርያ ጊዜ ወደ ፕሪምየር ሊጉ ያደገው ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ በዛሬው እለት የ5 አዳዲስ ተጫዋቾችን ፊርማ ሲያጠናቅቅ…

​ወልዋሎ ሮቤል ግርማን አስፈረመ

ከፍተኛ ሊጉን በ2ኝነት አጠናቆ ወደ ፕሪምየር ሊጉ ለመጀመርያ ጊዜ ያደገው ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ ሮቤል ግርማን አስፈርሟል፡፡…

የ2009 የኢትዮዽያ ከፍተኛ ሊግ በጅማ ከተማ አሸናፊነት ተጠናቀቀ

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የመዝጊያ ጨዋታ ዛሬ በድሬዳዋ ስታድየም ተካሂዶ ጅማ ከተማ የአጠቃላይ አሸናፊ በመሆን አጠናቋል፡፡ የሀገሪቱን…

የከፍተኛ ሊግ ፍጻሜ | ወልዋሎ ዓ.ዩ. ከ ጅማ ከተማ – ቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት

 FT   ወልዋሎ  0-1  ጅማ ከተማ  -22′ አቅሌስያስ ግርማ (ፍቅም) ተጠናቀቀ!!! የ2009 የኢትዮዽያ ከፍተኛ ሊግ በጅማ ከተማ አሸናፊነት ተጠናቀቀ፡፡ …

Continue Reading

“እኛ ያለ ደጋፊዎቻችን ጥርስ የሌለው አንበሳ ነን” አሰልጣኝ ብርሀኔ ገብረእግዚአብሔር

በ2009 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ አመዛኙን የውድድር ዘመን የሰንጠረዡ አናት ላይ በመቀመጥ ጥንካሬውን ያሳየው ወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርስቲ…