የመላው ጥቁር ህዝቦች የድል በዓል በሆነው የዓድዋ ድል 127ኛ ዓመት መታሰቢያ ዕለት በልዩ ድምቀት እንደሚደረጉ የሚጠበቁት…
ሀዲያ ሆሳዕና

ሀድያ ሆሳዕና የቅሬታ ደብዳቤን አስገብቷል
ሀድያ ሆሳዕና በኢትዮጵያ መድን 1ለ0 በተሸነፈበት ጨዋታ ላይ ሁለት ጉዳዮችን በመጥቀስ ደረሰብኝ ያለውን በደል ለአወዳዳሪው አካል…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድን ጣፋጭ ድል አስመዝግቧል
በዕለቱ ቀዳሚ መርሐ ግብር ኢትዮጵያ መድን በያሬድ ዳርዛ የ95ኛ ደቂቃ ግብ ሀዲያ ሆሳዕና ላይ የ1-0 ወሳኝ…

መረጃዎች | 60ኛ የጨዋታ ቀን
የአንደኛ ዙር የመጨረሻ የጨዋታ ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ቀን የተመለከቱ መረጃዎች በተከታዩ ፅሁፋችን ቀርበዋል። ሀዲያ ሆሳዕና ከኢትዮጵያ…

ሪፖርት | ኢስማኤል ኦሮ አጎሮ ፈረሰኞቹን ነጥብ ከመጣል ታድጓል
የቶጓዊው አጥቂ የመጨረሻ ደቂቃዎች ግብ ፈረሰኞቹን ወደ ሰንጠረኙ አናት መልሳለች። ፈረሰኞቹ በአመዛኙ ከተጠቀሙበት አቀራረብ ምኞት ደበበ…

መረጃዎች | 57ኛ የጨዋታ ቀን
14ኛ የጨዋታ ሳምንት ነገ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ቀጥሎ የሚውል ሲሆን በተከታዩ ፅሁፍም የነገዎቹን መርሃግብሮች የተመለከቱ መረጃዎች…

የሀዲያ ሆሳዕና እና አሠልጣኝ ሙሉጌታ ጉዳይ ላይ ይግባኝ ሰሚ ኮሚቴ ውሳኔ አስተላልፏል
የአሠልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት እና ሀዲያ ሆሳዕናን አለመስማማት ተከትሎ የቀረበውን ይግባኝ የተመለከተው የይግባኝ ሰሚ ኮሚቴ ውሳኔ አስተላልፏል።…

የአሠልጣኞች አስተያየት | ሀዲያ ሆሳዕና 0-0 ፋሲል ከነማ
👉”ሽንፈት በስነ-ልቦናችን ላይ ጫና ስለሚፈጥር ለዛ ነው አስጠብቀን ያለንን ይዘን ለመውጣት እና በምናገኛቸው አጋጣሚዎች ጎል አስቆጥረን…

ሪፖርት | ቀዝቃዛ የነበረው ጨዋታ ያለ ግብ ተጠናቋል
የግብ ሙከራዎች ባልበረከቱበት የ7ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ ሀዲያ ሆሳዕና እና ፋሲል ከነማ ፍልሚያቸውን በአቻ ውጤት አገባደዋል።…