ግማሽ ደርዘን ጎሎች የተቆጠሩበት እና በድራማዊ ክስተቶች የታጀበው የአዞዎቹ እና የነብሮቹ ጨዋታ 3ለ3 ተቋጭቷል። አርባምንጭ ከተማዎች…
ሀዲያ ሆሳዕና

መረጃዎች | 72ኛ የጨዋታ ቀን
በ18ኛው ሳምንት ሦስተኛ የጨዋታ ዕለት የሚከናወኑ መርሐግብሮችን አስመልክተን ያዘጋጀናቸውን መረጃዎች እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። መቐለ 70 እንደርታ ከ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዲያ ሆሳዕና 0-1 ኢትዮጵያ መድን
👉 “ጨዋታውን በምንፈልገው መንገድ ማስኬድ ችለናል ፤ ልዩነቱ ጎሉ ነው።” አሰልጣኝ ግርማ ታደሰ 👉 “በቡድኔ ደስ…

ሪፖርት | የዳዊት ተፈራ ድንቅ ግብ መድንን ጣፋጭ ድል አጎናፅፋለች
ኢትዮጵያ መድን ስድስተኛ ተከታታይ ድሉን በማስመዝገብ በአልቀመስ ባይነቱ ቀጥሏል። ሀድያ ሆሳዕናዎች በወልዋሎ ሽንፈት ካስተናገደው ቋሚ አሰላለፍ…

መረጃዎች | 69ኛ የጨዋታ ቀን
በጨዋታ ሳምንቱ መገባደጃ ዕለት የሚካሄዱ ተጠባቂ መርሐግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች እነሆ! ሀዲያ ሆሳዕና ከ መድን የጨዋታ ሳምንቱ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልዋሎ ዓ.ዩ 1-0 ሀዲያ ሆሳዕና
“የዛሬው ውጤት ለቀጣይ ጨዋታዎች በጣም ያግዘናል።” ረዳት አሰልጣኝ አታኽልቲ በርሔ “ዛሬ የተጫዋች አጠቃቀማችን በተወሰኑ መልኩ ፌል…

ሪፖርት | ወልዋሎ ዓ.ዩ በ14ኛ ጨዋታው ከድል ጋር ታርቋል
ቡልቻ ሹራ ባስቆጠራት ብቸኛ ግብ ቢጫዎቹ የውድድር ዓመቱን የመጀመሪያ ድል ሀዲያ ሆሳዕና ላይ ተቀዳጅተዋል። ወልዋሎዎች በ15ኛው…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዲያ ሆሳዕና 1-0 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሀዲያ ሆሳዕና የአምናውን የሊግ ሻምፒየን ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በመርታት ነጥቡን 26 ካደረሰበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ…

ሪፖርት | ነብሮቹ በጊዜያዊነት የሊጉን መሪነት ተረክበዋል
ሀዲያ ሆሳዕና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን በእዮብ ዓለማየሁ ብቸኛ ግብ በመርታት በጊዜያዊነት የሊጉን መሪነት መረከብ ችለዋል። ሀዲያ…

መረጃዎች| 60ኛ የጨዋታ ቀን
በ15ኛው ሳምንት 3ኛ የጨዋታ ዕለት የሚከናወኑ ተጠባቂ መርሀ-ግብሮች የተመለከቱ መረጃዎች እነሆ! ሀድያ ሆሳዕና ከ ኢትዮጵያ ንግድ…