ሀዲያ ሆሳዕና የጋናዊውን አጥቂ ውል አራዝሟል

ጋናዊው የፊት መስመር ተጫዋች ቢስማርክ አፒያ በነብሮቹ ቤት ውሉን ለማደስ ተስማምቷል። በ2010 ክረምት ወደ ኢትዮጵያ በመምጣት…

ሀዲያ ሆሳዕና አምስተኛ ተጫዋቹን አስፈረመ

የተከላካይ ስፍራ ተጫዋቹ ሱሌይማን ሰሚድ አዳማን ለቆ ሀዲያ ሆሳዕናን የተቀላቀለ አምስተኛ ተጫዋች ሆኗል፡፡ በአንድ ዓመት ውል…

ሀዲያ ሆሳዕና አራተኛ ተጫዋቹን ለማስፈረም ተስማምቷል

በዛሬው ዕለት የሦስት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቆ የነበረው ሀዲያ ሆሳዕና ኃይሌ እሸቱን አራተኛ ፈራሚ በማድረግ ወደ ቡድኑ…

“የዘመኑ ከዋክብት ገጽ” ከይሁን እንደሻው ጋር

የመተሐራው ፈርጥ፣ በዕይታውና የተሳኩ ኳሶችን ለአጥቂዎች በማቀበል የሚታወቀው የሀዲያ ሆሳዕናው አማካይ ይሁን እንደሻው የዛሬው የዘመኑ ከዋክብት…

የሀዲያ ሆሳዕና ተጫዋቾች የደመወዝ ቅሬታ እና የክለቡ ምላሽ

ከሁለት እስከ አምስት ወራት ድረስ ወርሀዊ የደመወዝ ክፍያን ሳይፈፅም የቆየው ሀዲያ ሆሳዕና እስከ ቀጣይ ሳምንት የደሞዝ…

ሀዲያ ሆሳዕና ስታዲየሙን ሊያድስ ነው

ቅሬታን ሲያስተናግድ የከረመው የሀዲያ ሆሳዕናው አቢዮ ኤርሳሞ መታሰቢያ ስታድየም ሙሉ በሙሉ የማሻሻያ ግንባታ ሊደረግበት ነው፡፡ በፕሪምየር…

ሀዲያ ሆሳዕና የገንዘብ ድጋፍ አድርጓል

ሀዲያ ሆሳዕና እግር ኳስ ክለብ ለኮሮና መከላከል የሚውል የገንዘብ ድጋፍ አድርጓል፡፡ ክለቡ በሀድያ ዞን አካባቢ ስርጭቱን…

ሀዲያ ሆሳዕና ይግባኝ ጠየቀ

ከሰሞኑ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጠንከር ያለ በዲሲፕሊን ኮሚቴ ቅጣት የተጣለበት ሀዲያ ሆሳዕና ይግባኝ ብሏል፡፡ በኢትዮጵያ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዋሳ ከተማ 1-1 ሀድያ ሆሳዕና

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 17ኛው ሳምንት ሀዋሳ ከተማ እና ሀዲያ ሆሳዕና አቻ ከተለያዩበት ጨዋታ በኋላ የሁለቱ ክለብ…

ሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ እና ሀዲያ ሆሳዕና ነጥብ ተጋርተዋል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 17ኛው ሳምንት ሀዋሳ ላይ ሀዋሳ ከተማ እና ሀዲያ ሆሳዕና እጅግ ቀዝቃዛ በነበረው ጨዋታ…