ሀዲያ ሆሳዕና ጋናዊ አጥቂ ለማስፈረም ተስማማ

ጋናዊው አጥቂ ቢስማርክ ኒህይራ አፒያ ለሀዲያ ሆሳዕና ለመጫወት ስምምነት ላይ ደረሰ፡፡ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቹ ቢስማርክ ከዚህ…

ሀዲያ ሆሳዕና የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል

ወደ ፕሪምየር ሊጉ ዳግም ያደገው ሀዲያ ሆሳዕና ግብ ጠባቂው ታሪክ ጌትነትን እና የሴራሊዮን ዜግነት ያለው አጥቂው…

ሀዲያ ሆሳዕና የአማካይ ስፍራ ተጫዋች አስፈረመ

ሀዲያ ሆሳዕና የአማካይ ሥፍራ ተጫዋቹ በኃይሉ ተሻገረን አስፈረመ፡፡ ከኢትዮ-ኤሌክትሪክ የተስፋ ቡድን ከተገኘ በኃላ በቀይ ለባሾቹ ዋናው…

አፈወርቅ ኃይሉ ለሀዲያ ሆሳዕና ፊርማውን አኑሯል

ለባህር ዳር ከተማ ለመጫወት ተስማምቶ የነበረው አፈወርቅ ኃይሉ ለሀዲያ ሆሳዕና ፊርማውን አኑሯል። ባሳለፍነው የውድድር ዓመት ከወልዋሎ…

ሀዲያ ሆሳዕና ሦስት ተጫዋቾች አስፈረመ

ወደ ፕሪምየር ሊጉ የተመለሰው ሀዲያ ሆሳዕና ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ማስፈረሙን አስታውቋል። ሆሳዕና ካስፈረማቸው መካከል ሁለቱ ተጫዋቾች…

ይሁን እንደሻው አዲስ አዳጊዎቹን ተቀላቅሏል

በቀጣዩ የውድድር ዓመት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተሳታፊ መሆናቸውን ያረጋገጡት ሀዲያ ሆሳዕናዎች ለቀጣዩ የውድድር ዘመን ቡድናቸው በማጠናከር…

ሀዲያ ሆሳዕና የቀድሞ ተጫዋቹን መልሷል

ከከፍተኛ ሊግ ካደጉ ክለቦች መካከል አንዱ የሆነው ሀዲያ ሆሳዕና ሄኖክ አርፊጮን ከአንድ ዓመት በኋላ ወደ ቡድኑ…

ሀዲያ ሆሳዕና ሦስት ተጫዋቾችን ለማስፈረም ተስማምቷል

ወደ ፕሪምየር ሊጉ ያደገው ሀዲያ ሆሳዕና ከሦስት ተጫዋቾች ጋር እንደተስማማ የክለቡ አሰልጣኝ ለሶከር ኢትዮጵያ ገልፀዋል፡፡ ደቡብ…

ሀዲያ ሆሳዕና ከዋና አሰልጣኙ ጋር ይቀጥላል

የከፍተኛ ሊግ ምድብ ሐ አሸናፊ በመሆን ወደ ፕሪምየር ሊጉ ያደገው ሀዲያ ሆሳዕና የዋና አሰልጣኙ ግርማ ታደሰን…

ከፍተኛ ሊግ | ወደ ፕሪምየር ሊግ ላደጉት ክለቦች ሽልማት ተበርክቷል

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ2011የውድድር ዘመን በየምድባቸው በቀዳሚነት በማጠናቀቅ ወደ ፕሪምየር ሊግ ያደጉት ወልቂጤ ከተማ እና ሀዲያ…