ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ከአራት ጨዋታዎች በኋላ አሸንፏል

33 ደቂቃዎችን ብቻ ሜዳ ላይ የቆየው መስፍን ታፈሰ ባስቆጠራት ጎል ሲዳማዎች ስሑል ሽረን 1ለ0 አሸንፈዋል። በ17ኛው…

መረጃዎች | 70ኛ የጨዋታ ቀን

በታላቁ የሸገር ደርቢ የሚከፈተው የ18ኛው ሳምንት ነገ ይጀምራል፤ በዕለቱ የሚከናወኑ ጨዋታዎችን አስመልክተን ያዘጋጀናቸውን መረጃዎችም እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል።…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሲዳማ ቡና 0-2 ኢትዮ ኤሌክትሪክ

“አስበን የምንመጣውን ሜዳ ላይ እያገኘነው አይደለም።” አሰልጣኝ አዲሴ ካሳ “ጨዋታው በጠቅላላ ከምለው በላይ በጣም ጥሩ ነበር።”…

ሪፖርት | ኤሌክትሪክ ከ540 ደቂቃዎች በኋላ ወደ ድል የተመለሰበትን ውጤት ከሲዳማ ቡና አግኝቷል

በ162 ሰከንዶች ልዩነት የተቆጠሩት የናትናኤል ገብረጊዮርጊስ ሁለት ግቦች ኢትዮ ኤሌክትሪክን ከስድስት ጨዋታዎች በኋላ ወደ ድል መልሰዋል።…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወላይታ ድቻ 0-0 ሲዳማ ቡና

”ቢያንስ አንድ ነጥብ ይዘን መውጣት አለብን በሚል ገብተን ሶስት ለማግኘት ሞከርን ግን አልተሳካም” አሰልጣኝ ያሬድ ገመቹ…

ሪፖርት | ጉሽሚያ የበዛበት ጨዋታ ያለ ጎል ተጠናቋል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አስራ አምስተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ ወላይታ ድቻን ከሲዳማ ቡና ያገናኘው ጨዋታ ያለ…

መረጃዎች | 59ኛ የጨዋታ ቀን

በ15ኛ ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ዕለት የሚከናወኑ ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። ወላይታ ድቻ ከ ሲዳማ ቡና…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሲዳማ ቡና 0-0 መቐለ 70 እንደርታ

👉 “ኳሳችንን ከኋላ ማሸራሸር ብቻ ውጤታማ አያደርገንም” – ጊዜያዊ አሰልጣኝ አዲሴ ካሳ 👉 “ጨዋታው በምንፈልገው መንገድ…

ሪፖርት | ሲዳማ ቡና እና መቐለ 70 እንደርታ ነጥብ ተጋርተዋል

የሊጉ አስራ አራተኛ ሳምንት የሦስተኛ ቀን መርሐ ግብር ሲዳማ ቡናን ከመቐለ 70 እንደርታ አገናኝቶ ያለ ጎል…

መረጃዎች | 55ኛ የጨዋታ ቀን

በ14ኛው ሳምንት ሦስተኛ የጨዋታ ዕለት የሚከናወኑ መርሀ-ግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። ሲዳማ ቡና ከ መቐለ 70…