ሲዳማ ቡና ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረሟል

በዝውውር ፍፃሜው ዕለት ሲዳማ ቡና ከሀገር ውስጥ ተከላካይ ከሀገር ውጪ ደግሞ አጥቂ ማስፈረም ችሏል። በአሰልጣኝ ሥዩም…

ሪፖርት | አርባምንጭ እና ሲዳማ ፍፁም ተቃራኒ በነበሩ አጋማሾች ነጥብ ተጋርተዋል

ማራኪ ፉክክር ያስመለከተን የምሽቱ የአርባምንጭ ከተማ እና ሲዳማ ቡና የ13ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ 3-3 በሆነ የአቻ…

መረጃዎች | 50ኛ የጨዋታ ቀን

የ13ኛ የጨዋታ ሳምንት አራተኛ ቀን መርሃግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች በተከታዩ መልኩ ቀርበዋል። ለገጣፎ ለገዳዲ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሲዳማ ቡና 1-1 ባህር ዳር ከተማ

👉 “ውጤቱ እንደ ጥረታችን ተጋርተን መውጣታችን የሚያስከፋ አይደለም ፤ ጥሩ ነው ብዬ አስባለሁ” ሥዩም ከበደ 👉”ውጤቱን…

ሪፖርት | የጣና ሞገዶቹ ባለቀ ደቂቃ በተቆጠረባቸው ጎል ነጥብ ተጋርተዋል

በምሽቱ ጨዋታ ባህር ዳር ከተማ በዱሬሳ ሹቢሳ ጎል ሲመራ ቢቆይም ሲዳማ ቡና በጭማሪ ደቂቃ በአበባየሁ ዮሐንስ…

መረጃዎች | 44ኛ የጨዋታ ቀን

ነገ በሚደረጉት ሁለት ጨዋታዎች ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። ድሬዳዋ ከተማ ከ ወላይታ ድቻ የዕለቱ የመክፈቻ መርሃግብር…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሲዳማ ቡና 2-4 ፋሲል ከነማ

👉”ተጫዋቾቻንን በጣም ጥሩ ነበሩ ፤ ማሸነፍ አይበዛባቸውም” ኃይሉ ነጋሽ 👉”ጨዋታው ከጅምሩ በዚህ መልክ ያቀድነው አይደለም” ሥዩም…

ሪፖርት | ፋሲል ከነማ ሲዳማ ቡናን ረቷል

ዐፄዎቹ በዘንድሮ የውድድር ዓመት ለመጀመሪያ ጊዜ ተከታታይ ድል ያገኙበትን ውጤት ሲዳማ ቡና ላይ አስመዝግበዋል። ምሽት 01፡00…

መረጃዎች | 37ኛ የጨዋታ ቀን

በሊጉ 10ኛ ሳምንት ነገ በሚደረጉ ጨዋታዎች ዙሪያ ተከታዮቹን መረጃዎች አሰናድተናል። ድሬዳዋ ከተማ ከ ወልቂጤ ከተማ የዕለቱ…

የአሠልጣኞች አስተያየት | መቻል 0-2 ሲዳማ ቡና

“ውጤት የተጠማ ቡድን ያገኘውን ድል ማስጠበቅ የግድ ይለዋል” ሥዩም ከበደ “በእኔ ዕምነት በማጥቃቱ ላይ ያለን ነገር…