ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ተከታታይ ድል አሳክቷል

በአራተኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ በምክትል አሰልጣኞች መካከል የተደረገው የሁለቱ ቡናዎች ጨዋታ መስፍን ታፈሰ…

መረጃዎች | 15ኛ የጨዋታ ቀን

የአራተኛ የጨዋታ ሳምንት ሦስተኛ ቀን ሁለት ጨዋታዎች ነገ ይደረጋሉ። በተከታዩ ፅሁፋችንም በሁለቱ ጨዋታዎች ላይ ያተኮሩ መረጃዎችን…

ሲዳማ ቡና አሠልጣኝ ሾሟል

ወንድማገኝ ተሾመን ያሰናበተው ሲዳማ ቡና በምትኩ አዲስ አሠልጣኝ ማግኘቱን ሶከር ኢትዮጵያ አረጋግጣለች። በተጠናቀቀው ቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር…

ሁለት ክለቦች ላይ የገንዘብ ቅጣት ተጥሏል

በሦስተኛ ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ላይ በተከሰቱ ግድፈቶች ዙሪያ ሊግ ካምፓኒው ውሳኔዎችን አሳልፏል። የቤትኪንግ…

ሲዳማ ቡና አሠልጣኙን ከሦስት ጨዋታዎች በኋላ አሰናብቷል

በዘንድሮ የሊጉ ውድድር የመጀመሪያው ተሰናባች አሠልጣኝ ወንድማገኝ ተሾመ ሆኗል። የ2015 የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በባህርዳር ከተማ…

የሲዳማ ቡና አሠልጣኝ ነገ ወደ ሀዋሳ ይጓዛሉ

የሲዳማ ቡና ዋና አሠልጣኝ እና የቡድን መሪው በክለቡ ቦርድ ጥሪ ነገ ወደ ክለቡ መቀመጫ ከተማ ያመራሉ።…

ሪፖርት | ፈረሰኞቹ የጎል ፌሽታቸውን ቀጥለዋል

ሲዳማ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስን ያገናኘው የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ በፈረሰኞቹ 5-1 አሸናፊነት ተጠናቋል። በሁለተኛው ሳምንት በሀዲያ…

መረጃዎች | 10ኛ የጨዋታ ቀን

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ነገ ከቀትር በኋላ የሚደረጉ የሦስተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው…

ሪፖርት | ነብሮቹ ከመመራት ተነስተው ጣፋጭ ድል አግኝተዋል

በሁለተኛው አጋማሽ ከፍተኛ መሻሻል ያሳዩት ሀዲያ ሆሳዕናዎች በድንቅ ሁኔታ በተቆጠሩት አራት ግቦቻቸው ታግዘው ከሲዳማ ቡና ሦስት…

የሁለተኛ ሳምንት የሦስተኛ ቀን ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሁለተኛ ሳምንት የሦስተኛ ቀን ጨዋታዎች ዙሪያ ተከታዮቹን መረጃዎች አሰባስበናል። ሀዲያ ሆሳዕና ከ…