ከአቻ እና ከሽንፈት መልስ እርስ በእርስ ሲዳማ ቡና እና ወላይታ ድቻን የሚያገናኘው ጨዋታ ላይ ተከታዮቹ ነጥቦች…
Continue Readingሲዳማ ቡና
የዝውውር መስኮቱ ከመዘጋቱ በፊት የተጠናቀቁት ሁለት ዝውውሮች…
የክረምቱ የዝውውር መስኮት ከሁለት ቀናት በፊት ከመዘጋቱ በፊት ሲዳማ እና ሰበታ ሁለት ተጫዋቾችን ማስፈረማቸው ታውቋል። ለ83…
በሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ ዛሬ የተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል
የሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ የሁለተኛ ዙር ሁለት ጨዋታዎች ዛሬ ሲደረጉ ሀዋሳ ከተማ ከ ሲዳማ ቡና 1-1 ሀድያ…
ሲዳማ ቡና ዩጋንዳዊ አጥቂ አስፈረመ
ዩጋንዳዊው የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች የገብረመድኅን ኃይሌውን ስብስብ ተቀላቅሏል። በሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ ላይ እየተሳተፈ የሚገኘው ሲዳማ ቡና…
ሲዳማ ቡና ጋናዊ ተከላካይ አስፈረመ
በአሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ የሚመራው ሲዳማ ቡና ጋናዊውን የመሐል ተከላካይ በአንድ ዓመት ውል አስፈረመ። የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን…
ሲዳማ ቡና የሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫን በድል ጀመረ
የሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ ዛሬ ሲጀመር ሲዳማ ቡና ተፈትኖም ቢሆን ድሬዳዋ ከተማን 3ለ2 ረቷል፡፡ በሲዳማ ክልል እግርኳስ…
ሲዳማ ቡና ግብጠባቂ አስፈርሟል
አስቀድሞ ወደ ሀድያ ሆሳዕና አምርቶ የነበረው ግብጠባቂ ለሲዳማ ቡና ፈርሟል። በአሰልጣኝ ገብረመድን ኃይሌ እየተመራ መቀመጫ ከተማው…
የሲዳማ ቡና የህክምና ባለሙያው ውዝግብ…
“…የመጨረሻ ውሳኔ እስኪሰጥ ድረስ ከስራ የታገዱ መሆኑን እንገልፃለን” ሲዳማ ቡና “የቃልም ሆነ የጽሁፍ ማስጠንቀቂ ሳይሰጠኝ ያለ…
ሲዳማ ቡና ረዳት አሰልጣኝ ሾሟል
በሲዳማ ቡና በተጫዋችነት እና ከ20 ዓመት በታች ቡድን አሰልጣኝነት ያገለገለው አሰልጣኝ የገብረመድኅን ረዳት ሆኖ ተሹሟል፡፡ በክረምቱ…