“የዘመኑ ኮከቦች ገፅ” ከአዲስ ግደይ ጋር…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውድድር በኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት በመሰረዙ ምክንያት ተጫዋቾች በምን ሁኔታ ወቅቱን እያሳለፉ ነው በሚል…

ሲዳማ ቡና ከነገ ጀምሮ ወደ ልምምድ ይመለሳል

ሲዳማ ቡናዎች ከነገ (ማክሰኞ) ወደ ልምምድ ይመለሳሉ፡፡ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እና ሌሎች ውድድሮች ዓለማችንን እያሰጋ ባለው…

ሲዳማ ቡና ለኮሮና ቫይረስ መከላከያ ድጋፍ አደረገ

የሲዳማ ቡና ተጫዋቾች፣ አሰልጣኞች እና አጠቃላይ የክለቡ ሠራተኞች ለኮሮና ቫይረስ መከላከያ የሚውል የገንዘብ ድጋፍን አድርገዋል፡፡ የኮሮና…

ሲዳማ ቡና የናይጄሪያዊውን ተከላካይ ዝውውር አጠናቀቀ

ከመቐለ 70 እንደርታ ጋር በስምምነት ተለያይቶ የነበረው ናይጄሪያዊው ተከላካይ ላውረንስ ኤድዋርድ ለሲዳማ ቡና ፊርማውን አኖረ፡፡ የኢራቁን…

የሲዳማ ቡና የቡድን አባላት አሁንም በሽረ ይገኛሉ

በሽረ እንዳሥላሴ ከተማ በተነሳው ከፍተኛ አቧራማ ንፋስ የተነሳ የሲዳማ ቡና የቡድን አባላት ወደ አዲስ አበባ ሊያደርጉት…

ሲዳማ ቡና ናይጄሪያዊውን ተከላካይ ለማስፈረም ተስማማ

ከአንድ ሳምንት በፊት ከመቐለ 70 እንደርታ ጋር በስምምነት የተለያየው ናይጄሪያዊው ተከላካይ ላውረንስ ኤድዋርድ የሁለተኛው ዙር የሲዳማ…

ሪፖርት | ስሑል ሽረ በድል ወደ ሜዳው ተመልሷል

በ17ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሜዳቸው ጥገና ላይ መቆየቱን ተከትሎ ለ6 ወራት በትግራይ ኢንተርናሽናል ስታድየም ሲጫወቱ…

ቅድመ ዳሰሳ| ስሑል ሽረ ከ ሲዳማ ቡና

ስሑል ሽረዎች ከወራት ቆይታ በኃላ ወደ ሽረ ተመልሰው ሲዳማ ቡናን የሚያስተናግዱበት ጨዋታን እንደሚከተለው ተመልክተነዋል። ከውጤታማው የአሸናፊነት…

Continue Reading

” በተደጋጋሚ ኳሶች ወደ እኔ በመምጣታቸው የቸገረኝን ግብ ማስቆጠር እንድመልሰው አስችሎኛል” ባለ ሐት-ትሪኩ ሀብታሙ ገዛኸኝ

የሲዳማ ቡናው ሀብታሙ ገዛኸኝ ስለ ሐት-ትሪኩ ይናገራል፡፡  በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የአስራ ስድስተኛው ሳምንት የሁለተኛውን ዙር የመጀመሪያ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሲዳማ ቡና 5-3 ወላይታ ድቻ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አስራ ስድስተኛው ሳምንት ጨዋታ ሲዳማ ቡና በሜዳው ሀዋሳ ሰው ሰራሽ ሜዳ ላይ ወላይታ…