ሲዳማ ቡና በዛሬው ዕለት የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር በመፈፀም የአዳዲስ ተጫዋቾቹን ብዛት አምስት ሲያደርስ ፀጋአብ ዮሴፍ እና…
ሲዳማ ቡና
ሲዳማ ቡና ሙሉቀን ታሪኩን አስፈረመ
ሲዳማ ቡና የክለቡ ሦስተኛ ፈራሚ በማድረግ አጥቂው ሙሉቀን ታሪኩን አስፈርሟል፡፡ የቀድሞው የፋሲል ከነማ አጥቂ ከባህር ዳር…
ሲዳማ ቡና ተከላካይ ሲያስፈርም የግብ ጠባቂውንም ውል አራዝሟል
ሲዳማ ቡና ተከላካዩ ጊት ጋትኮችን አዲስ ፈራሚ አድርጎ ወደ ክለቡ ሲቀላቅል የግብ ጠባቂው ፍቅሩ ወዴሳን ውል…
ሲዳማ ቡናዎች ለቅድመ ውድድር ዝግጅት ወደ ዱባይ ሊያመሩ ነው
ሲዳማ ቡና የቅድመ ውድድር ዝግጅት ለማድረግ እና የአቋም መፈተሻ ውድድር ላይ ተካፋይ ለመሆን ወደ ዱባይ የቡድኑ…
ሲዳማ ቡና የሁለት ተጫዋቾችን ውል አራዝሟል
ከአዳዲስ ተጫዋቾች በተጓዳኝ የነባር ተጫዋቾችን ውል በማደስ ላይ የሚገኘው ሲዳማ ቡና የፈቱዲን ጀማል እና ሐብታሙ ገዛኸኝን…
ሲዳማ ቡና ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ
የዝውውር ገበያውን የነባር ተጫዋቾችን ውል በማራዘም የተቀላቀለው ሲዳማ ቡና አማካዮቹ ፍቅረየሱስ ተ/ብርሀን እና ብርሀኑ አሻሞን በሁለት…
ሲዳማ ቡና የሰባት ወጣት ተጫዋቾችን ውል አራዘመ
ሲዳማ ቡና ከወጣት ቡድኑ አድገው ውላቸውን የጨረሱ ሰባት ተጫዋቾችን ለተጨማሪ ዓመታት አድሷል። በዘንድሮው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ…
ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ወልዋሎን በማሸነፍ ዓመቱን በሁለተኝነት አጠናቋል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 30ኛው ሳምንት በዋንጫ ፉክክር ውስጥ የነበረው ሲዳማ ቡና ወልዋሎን በመርታት ሊጉን በሁለተኝነት አጠናቋል፡፡…
ሪፖርት| ሲዳማ ቡና ከሜዳው ውጪ በማሸነፍ ለዋንጫው በሚያደርገው ፉክክር ቀጥሏል
ሲዳማ ቡና ደደቢትን 3-1በማሸነፍ ከመሪዎቹ ያለውን የአንድ ነጥብ ርቀት አስጠብቆ ወደ መጨረሻው ሳምንት አምርቷል። በባለሜዳዎቹ ደደቢቶች…
የአሰልጣኞች አስተያየት | መከላከያ 4-1 ሲዳማ ቡና
መከላከያ ሲዳማ ቡናን በአዲስ አበባ ስታድየም አስተናግዶ 4-1 ከረታበት ጨዋታ በኋላ የቡድኖቹ አሰልጣኞች ተከታዮቹን አስተያየቶች ሰጥተዋል።…