ዓርብ ሚያዚያ 11 ቀን 2011 FT ሲዳማ ቡና 3-2 ስሑል ሽረ 13′ አዲስ ግደይ 44′ አዲስ…
Continue Readingሲዳማ ቡና
ቅድመ ዳሰሳ | ሲዳማ ቡና ከ ስሑል ሽረ
ዛሬ በብቸኝነት በሃዋሳ ሰው ሰራሽ ሜዳ የሚካሄደውን እና በሰንጠረዡ ሁለት ፅንፍ የሚገኙትን ቡድኖች የሚያገናኘውን ጨዋታ እንደሚከተለው…
Continue Readingየአሰልጣኞች አስተያየት | ቅዱስ ጊዮርጊስ 2-0 ሲዳማ ቡና
10፡00 ላይ የተካሄደው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሲዳማ ቡና ጨዋታ በባለሜዳዎቹ 2-0 አሸናፊነት ከተጠናቀቀ በኋላ የቡድኖቹ አሰልጣኞች…
ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ ድል ተመልሶ ከመሪው ያለውን የነጥብ ልዩነቱን ቀንሷል
አዲስ አበባ ላይ ዛሬ በተደረገው የ20ኛው ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሲዳማ ቡናን 2-0 መርታት ችሏል።…
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ሲዳማ ቡና
የዛሬው የመጨረሻ የቅድመ ዳሰሳ ትኩረታችን የጊዮርጊስ እና ሲዳማ ጨዋታ ይሆናል። የሊጉን መሪዎች በተወሰነ ርቀት ከሚከተሉ ክለቦች…
ሀዋሳ ከተማ እና ሲዳማ ቡና በቅርቡ ካስፈረሟቸው ተጫዋቾች ጋር ተለያይተዋል
ጋናዊ ተጫዋቾች ወደ ክለባቸው ያመጡት ሀዋሳ ከተማ እና ሲዳማ ቡና የወረቀት ጉዳዮች ባለመጠናቀቃቸው መለያየታቸው ታውቋል፡፡ በአጥቂ ስፍራ…
የአሰልጣኞች አስተያየት| ሲዳማ ቡና 1-0 አዳማ ከተማ
ሀዋሳ ላይ የተደረገው የሲዳማ ቡና እና አዳማ ከተማ ጨዋታ በሲዳማ ቡና አሸናፊነት ከተጠናቀቀ በኋላ የሁለቱ ቡድን…
ሪፖርት | የሐብታሙ ገዛኸኝ ብቸኛ ግብ ሲዳማ ቡናን ዳግም ወደ ድል መልሶታል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 19ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ሲዳማ ቡና በሀዋሳ አርቲፊሻል ስታድየም አዳማ ከተማን አስተናግዶ 1-0…
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ሲዳማ ቡና ከ አዳማ ከተማ
በሌላኛው የ19ኛ ሳምንት ጨዋታ ሲዳማ አዳማን ያስተናግዳል። ለሦስተኛ ተከታታይ ቀን የፕሪምየር ሊግ ጨዋታን የሚያስተናግደው የሀዋሳው ሰው…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ባህር ዳር ከተማ 1-0 ሲዳማ ቡና
ባህር ዳር ላይ ከተደረገው ጨዋታ ፍፃሜ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች በዚህ መልኩ አስተያየት ሰጥተዋል። “ዘጠና ደቂቃ…