ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድኖች መሪነታቸውን አጠናክረዋል

በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን አዳማ ከተማን 3ለ1 በማሸነፍ 14ኛ የውድድር ዘመን ድሉን ሲያሳካ ሊጉንም በዘጠኝ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ኢትዮጵያ መድን ከ አዳማ ከተማ

በሁለት የተለያዩ ፅንፎች ባሉ ፎክክሮች ውስጥ የሚገኙ ክለቦችን የሚያፋልመው ጨዋታ ለቡድኖች ካለው አስፈላጊነት አንፃር ብርቱ ፍልሚያ…

ሪፖርት | ወልዋሎ ዓ.ዩ እና ኢትዮጵያ መድን ነጥብ ተጋርተዋል

የሊጉ ራስ ላይ እና ግርጌ ላይ የሚገኙትን ክለቦች ያገናኘው ጨዋታ 1-1 በሆነ ውጤት ተጠናቋል። በኢዮብ ሰንደቁ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ወልዋሎ ዓ.ዩ ከ ኢትዮጵያ መድን

በሊጉ ግርጌ እና አናት በመቀመጥ በሁለት የተለያየ መንገድ በመጓዝ ላይ የሚገኙ ቡድኖች የሚያገናኘው ጨዋታ የዕለቱ ሁለተኛ…

ሪፖርት |  ኢትዮጵያ መድን መሪነቱን ያጠናከረበትን ድል አስመዝግቧል

ኢትዮጵያ መድን ሀዋሳ ከተማን 2ለ1 በማሸነፍ መሪነቱን ማጠናከር ችሏል። በኢዮብ ሰንደቁ ምሽት 12 ሰዓት ሲል በሀዋሳ…

የኢትዮጵያ ዋንጫ | መቻል እና ወላይታ ድቻ ወደ ግማሽ ፍጻሜው አልፈዋል

በኢትዮጵያ ዋንጫ የሩብ ፍፃሜ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ መቻል እና ወላይታ ድቻ ተጋጣሚዎቻቸውን በመርታት ወደ ግማሽ ፍፃሜ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ መድን 2-1 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

ኢትዮጵያ መድን ንግድ ባንክን 2ለ1 በማሸነፍ በሰንጠረዡ አናት የስምንት ነጥብ ልዩነት ከፈጠሩበት ጨዋታ በኋላ የሁለቱም ቡድኖች…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድን መሪነቱን ያሰፋበትን ድል አሳክቷል

እጅግ ብርቱ ፉክክር በታየበት ጨዋታ ኢትዮጵያ መድኖች 2-1 በሆነ ውጤት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን በማሸነፍ መሪነታቸውን አጠናክረዋል።…

ኢትዮጵያ መድን ተከላካይ ለማግኘት ተቃርቧል

የወቅቱ የሊጉ መሪ ኢትዮጵያ መድን ተከላካይ ለማስፈረም መቃረቡ ታውቋል። በአሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ እየተመሩ ሊጉን በሰላሳ ስምንት…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ኢትዮጵያ መድን ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

የሊጉ መሪ መድን እና የውድድር ዓመቱ ጉዞውን ያቃናው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሚያደርጉት ጨዋታ ተጠባቂ መርሐግብር ነው።…