በ23 ኛው ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ቀን የሚከናወኑ ሁለት መርሀ-ግብሮች የተመለከቱ መረጃዎች ኢትዮጵያ መድን ከ ሀምበሪቾ ላለፉት…
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

ሪፖርት | ንግድ ባንክ ለአምስተኛ ጊዜ ከመመራት ተነስቶ አሸንፏል
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከመመራት ተነስቶ ሀዋሳ ከተማን 2ለ1 በመርታት መሪነቱን አጠናክሯል። በ21ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ ኢትዮጵያ…

መረጃዎች | 82ኛ የጨዋታ ቀን
21ኛ ሳምንቱ ላይ በደረሰው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለት የነገ መርሃግብሮች ዙርያ ተከታዮቹን መረጃዎች አጠናቅረናል። ኢትዮጵያ ንግድ…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በጎል ፌሽታ ሀምበርቾን ረምርሟል
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከዕረፍት መልስ ባስቆጠሯቸው ጎሎች ሀምበርቾን 5-1 በመርታት የሊጉን አናት ተቆናጧል። ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች…

መረጃዎች | 78ኛ የጨዋታ ቀን
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 20ኛ ሳምንት መርሃግብር ነገ ጅማሮውን የሚያደርግባቸውን ሁለት ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች በተከታዩ ፅሁፍ ቀርበዋል።…

ሪፖርት| የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወደ መሪነት የሚመጣበትን ዕድል አምክኗል
የብርቱካናማዎቹ እና የሀምራዊ ለባሾቹ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተገባዷል። ንግድ ባንኮች ሽንፈት ካስተናገደው ቋሚ አሰላለፍ እንዳለ ዮሐንስና…

መረጃዎች | 77ኛ የጨዋታ ቀን
የ19ኛ ሳምንት ነገ ፍፃሜውን የሚያገኝ ሲሆን እኛም የነገዎቹን ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች በተከታዩ ፅሁፋችን አቅርበናል። ኢትዮጵያ ንግድ…

ሪፖርት | ተጠባቂው ጨዋታ መቻልን ሦስት ነጥብ አሸምቷል
የሊጉን መሪዎች ባገናኘው የምሽቱ ጨዋታ መቻል ከሁለት ተከታታይ ሽንፈቶች በኋላ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን 2ለ0 በመርታት ወደ…