በ9ኛ የጨዋታ ሳምንት የተመለከትናቸው ትኩረት የሳቡ አሰልጣኝ ነክ ጉዳዮች የሦስተኛው ፅሁፋችን አካል ናቸው። 👉 የአደጋ ጊዜ አሰልጣኙ… አዲስ አበባ ከተማ በዚህኛው የጨዋታ ሳምንት ድሬዳዋ ከተማን ሲገጥም በግብ ጠባቂው ዳንኤል ተሾመተጨማሪ

ያጋሩ

የ8ኛ ሳምንት ዓበይት አሰልጣኝ ነክ ጉዳዮች በሦስተኛው ፅሁፋችን ተመልክተናል። 👉 የአሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸው አስተያየቶች ዕውነታን ይገልፃሉ ? “በመጀመሪያው አጋማሽ ከፍተኛ የማጥቃት ብልጫ ነበረን።…. ዛሬ ኳስ የሚይዝ ቡድን ጋር ነው የተጫወትነውተጨማሪ

ያጋሩ

የውድድር ዘመኑ የማሳረጊያ በነበረው የጨዋታ ሳምንት የታዘብናቸው አሰልጣኝ ነክ ጉዳዮች በዚህኛው ፅሁፋችን ተዳሷል። 👉 የቅድመ እና ድህረ ጨዋታ አስተያየቶች ሊጋችን የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ማግኘቱን ተከትሎ አሰልጣኞች ከጨዋታዎች መጀመር አስቀድሞ እናተጨማሪ

ያጋሩ

በ25ኛ የጨዋታ ሳምንት ትኩረታችንን የሳቡ አሰልጣኝ ነክ ጉዳዮች እና ዓበይት አስተያየቶች የሦስተኛው ትኩረታችን ክፍል ናቸው። 👉 ባለውለታውን በክብር ያመሰገነው ሙሉጌታ ምኅረት የወቅቱ የሀዋሳ ከተማ ዋና አሰልጣኝ የሆነው የቀድሞው የሀዋሳ ከተማተጨማሪ

ያጋሩ

በ24ኛ የጨዋታ ሳምንት የታዘብናቸው ትኩረት የሳቡ አሰልጣኝ ነክ ጉዳዮች እና ዓበይት አስተያየቶች የሦስተኛው የፅሁፋችን አካል ናቸው። 👉 ባለውለታቸውን ያልዘነጉት ኢያሱ መርሐፅድቅ (ዶ/ር)  አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ከሀዲያ ሆሳዕና አመራሮች ጋር በተፈጠረተጨማሪ

ያጋሩ

የ20ኛ የጨዋታ ሳምንት አሰልጣኝ ነክ የትኩረት ነጥቦች እና ዓበይት አስተያየቶችን እንደሚከተለው ቃኝተናል። 👉 የአሰልጣኝ አሸናፊ አስተያየት በዘንድሮው የውድድር ዓመት ጠንካራ ቡድን ከገነቡ አሰልጣኞች አንዱ የሆኑት የሀዲያ ሆሳዕናው አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለተጨማሪ

ያጋሩ

በ19ኛ ሳምንት የታዘብናቸው አሰልጣኝ ነክ የትኩረት ጉዳዮች በዚህ ፅሁፍ ተዳሰዋል። 👉 የኮቪድ-19 ፈተና እና የዘላለም ሽፈራው ምላሽ በድሬዳዋው ውድድር ሦስት ጨዋታዎችን አድርገው ሁለት ሽንፈት እና አንድ ድል ያስተናገዱት ወላይታ ድቻዎችተጨማሪ

ያጋሩ

በ18ኛ የጨዋታ ሳምንት ትኩረት የሳቡ አሰልጣኝ ነክ ጉዳዮች እና ዓበይት አስተያየቶችን በዚህ ፅሁፍ ተዳሰዋል። 👉 የሙሉጌታ ምህረት ያልተጠበቀ የደስታ አገላለጽ ሀዋሳ ከተማን የማሰልጠን ኃላፊነትን ባሳለፍነው ዓመት አጋማሽ የተረከበው የቀድሞው ድንቅተጨማሪ

ያጋሩ

በድሬዳዋ ከተማ የመጀመሪያ የጨዋታ ሳምንቱን ባጠናቀቀው የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በዚህኛው የጨዋታ ሳምንት የተመለከትናቸውን አሰልጣኝ ነክ ጉዳዮች እና ዓበይት አስተያየቶች በተከታዮ ፅሁፍ ዳሰናቸዋል። 👉እንደ ቡድን የመጫወት ጉዳይ በዘመናዊዉ እግርኳስ አንዳንድተጨማሪ

ያጋሩ

የሳምንቱ ጨዋታዎችን ተመርኩዘን የተመለከትናቸው አሰልጣኝ ነክ ጉዳዮች እና ዐበይት አስተያየቶች እንደሚከተለው አቅርበናል። 👉 ማሒር ዴቪድስ እና የተጫዋቾች ምርጫ በዘንድሮው የውድድር ዓመት ባልታሰበ ሁኔታ ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ አሰልጣኝነት የመጡት ደቡብ አፍሪካዊውተጨማሪ

ያጋሩ