በኤልሻዳይ ቤኬማ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ፐርፎርማንስ አናሊስት ኤልሻዳይ ቤኬማ ወቅታዊውን የሀገራችን የእግርኳስ ችግር አስመልክቶ ተከታዩን የግል አስተያየት እንደሚከተለው አቅርቧል። አንድ የእግር ኳስ ጨዋታን ለማካሄድ መሰረታዊ ነገር ነው ተብሎ የመጀመሪያ ረድፍ ላይ የተቀመጠው ሜዳ ነው ፡፡ እግር ኳስን በወጥነት በዓለም ደረጃ ለመምራት ይረዳ ዘንድ ህጎችን የሚያወጣው እና የሚያሻሽለው አካል IFAB መጀመሪያRead More →

በሀገራችን እግርኳስ ስላለው የአበረታች መድኃኒቶች ቁጥጥር ተከታዩን ፅሁፍ አዘጋጅተናል። በእግርኳስ ውስጥ ጨዋታን ፍትሃዊ ማድረግ ከዋና የውድድሩ መርሆች መካከል ዋናው ነው፡፡ ይህንንም ለማረጋገጥ ከሚወሰዱ እርምጃዎች መካከል አበረታች መድኃኒቶች ላይ የሚደረግ ቁጥጥር አንዱ ነው፡፡ የእግርኳስ የበላይ አካል የሆነው FIFA ከዓለም አቀፍ የፀረ-አበረታች መድኃኒት ባለስልጣን (WADA) ጋር አንድ ላይ በመሆን ሰፊ ሥራዎችን እየሰራRead More →

ኢትዮጵያ ብቸኛ የአፍሪካ ዋንጫ ድሏን ካጣጣመች እነሆ 60 ዓመታት ያህል ተቆጠሩ። አገሪቱ ወርቃማ የእግርኳስ ዘመኗን የሚደግምላት ትውልድ ሳታገኝ ፣ ጀብድ የፈጸሙላት ጀግኖቿንም በወጉ ሳታከብር ግማሽ ክፍለ ዘመን ተሻገረች። በኢትዮጵያ እግርኳስ ኗሪ ታሪክ ሰርተው የመረሳት ሰለባ ከሆኑ ባለውለተኞች መካከል ሉቺያኖ ቫሳሎ ቀዳሚው ነው። ዳሚያኖ ቤንዞኒ በሉቺያኖ ቫሳሎ ግለ-ታሪክ ዙሪያ ከተጻፈውና  “Read More →

ከ17 ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ የሴካፋ ዞን ማጣርያ ውድድር ላይ ተሳታፊ ለሆነው ብሔራዊ ቡድን የሚሆን የትጥቅ አቅርቦት ስምምነት በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን እና በጎፈሬ የትጥቅ አምራች መካከል ተፈፅሟል፡፡ በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት ከፊታችን መስከረም 22 ጀምሮ በአዲስ አበባ አበበ ቢቂላ ስታዲየም የሴካፋ ከ17 ዓመት በታች ዋንጫ የሴካፋ ዞን ማጣርያ ይደረጋል፡፡ በዚህ ውድድርRead More →

– “እንዴት ብዬ ላስረዳህ? ሉቻኖ የተለየ ፍጥረት ነው።” – “. . . ሉቻኖ እጅግ ደስ አለው። ያልተነካ ፤ አዲስ ቱታ ሰጠኝ።” – ” እሱ ከስፖርት ውጪ ምንም ውስጥ አልነበረም።” – “ድሬዳዋ ውስጥ ማንኛውም የተቸገረ ሰው በእሱ ያልተረዳ ያለ አይመስለኝም።” – “. . . ሌላ ሰው ቢሆን ጠጅ፣ ጠላ፣ አረቄ፣ ሥጋRead More →

– “እርሱ የሚያይህ እንደ ልጁ ነው። የሚቆጣጠርህም እንደ አስተማሪ ነው።” – ” ሉቻኖ አንበሳ ያደርግሃል። ፈሪ የነበርክ ብትሆን እንኳ ሉቻኖ ደፋር ያደርግሃል። “ – ” ተጫዋቾቹ ኢትዮጵያውያን ልጆቼ ናቸው። የአገሬ ልጆች መሞት የለባቸውም። የተከለከለ ነገር የሚወስዱበት ምክንያት የለም።” ይል ነበር። ያ ሁሉ የደረሰበት ይህንን ስላወጣና ስላጋለጠ ነው። በጊዜው እኛ ስለመዳኒቱRead More →

ወቅቱ ክለቦች አዳዲስ ተጫዋቾችን እያስፈረሙ የሚገኙበት እንደመሆኑ የተጫዋቾችን ጤንነት በተመለከተ ትኩረት ሊሰጣቸው የሚገቡ ነጥቦችን በዚህ ፅሁፍ አንስተናል። የ2014 የውድድር ዘመን መጠናቀቅን ተከትሎ ክለቦች በስፋት በዝውውር መስኮት እየተሳተፉ ይገኛሉ፡፡ እነዚህ ዝውውሮች ግን ምን ያህል በህክምና ምርመራ የተደገፉ እና የተጫዋቾቹን ጤንነት ግምት ውስጥ ያስገቡ ናቸው የሚለው ጉዳይ ጥያቄን ያስነሳል፡፡ በፕሮፌሽናል ደረጃ አንድRead More →

👉”ወደ ፊት በእግርኳስ ኢንዱስትሪ እና በበጎ አድራጎት መስራት ላሰብኩት እቅድ ትልቅ መነሳሻ ይሆነኛል” አቡበከር ናስር 👉”ጎፈሬ እና አቡበከር በጋራ በኮ ብራንዲንግ አዳዲስ ምርቶችን እንዲመረቱ ያደርጋሉ” አቶ ሳሙኤል መኮንን በኢትዮጵያ ቡና እና በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ራሱን በሚገባ ያሳየው አቡበከር ናስር የደቡብ አፍሪካውን ክለብ ማሜሎ ዲ ሰንዳውንስ ለቅድመ ውድድር ዝግጅት ከመቀላቀሉ በፊትRead More →

ሀገር በቀሉ የትጥቅ አምራች ተቋም ጎፈሬ የወቅቱን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ኮከብ አቡበከር ናስር የብራንድ አምባሳደሩ ለማድረግ ነገ ስምምነት ይፈፅማል። የሀገር ውስጥ የስፖርት ትጥቅ አቅርቦት ጥያቄዎችን በሚገባ እየመለሰ የሚገኘው ግዙፉ ሀገር በቀለ ተቋም ጎፈሬ በሁለቱም ፆታዎች ከዋናው የሀገሪቱ የሊግ እርከን እስከ ታችኞቹ ድረስ አልፎም የጤና ቡድኖችን በልዩ ምርቶቹ እያደመቀ የሚገኝ ሲሆንRead More →

በኤርሚያስ ብርሀነ በ1970 መጨረሻ የኢትዮጵያ እግርኳስ ክለቦች ላይ ዱብዳ ወረደ። የ1970 መጨረሻ ጨዋታ እና በ1971 ዓ.ም የተጀመረው “አዲሱ” የክለቦች አደረጃጀት በኤርሚያስ ብርሀነ በኢትዮጵያ እግርኳስ ከፍ ባሉ የውድድር እርከኖች ይካሄዱ ከነበሩ ሻምፒዮናዎች መካከል የ1970 ዓ.ምቱ. ማገባደጃ የሸዋ ጥሎ-ማለፍ ፍጻሜ ነበር፡፡ ተጋጣሚዎቹም – አንጋፎቹ የአገራችን ክለቦች – ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኤሌክትሪክ ነበሩ።Read More →