በእንግሊዛዊው እውቅ ጸኃፊ ጆናታን ዊልሰን የተደረሰውና የእግርኳስ ታክቲክ ታሪክ ላይ ያለኮረው Inverting the pyramid መፅሀፍን በትርጉም ካለፈው ሳምንት ጀምሮ እያቀረብንላችሁ እንገኛለን። በዛሬው ክፍል ሁለት መሰናዷችን የመፅሀፉ ምዕራፍ አንድን በከፊል አቅርበንላችኋል።ተጨማሪ

ያጋሩ

በዝነኛው እንግሊዛዊ የእግርኳስ ፀኃፊ ጆናታን ዊልሰን የተደረሰውና በእግርኳስ ታክቲክ ዝግመታዊ የሒደት ለውጦች ላይ የሚያተኩረውን Inverting the Pyramid: The History of Football Tactics የተሰኘውን መጽሃፍ በትርጉም ከዛሬ ጀምሮ በተከታታይ ክፍሎች በድረ-ገፃችንተጨማሪ

ያጋሩ