በኢትዮጵያ እግር ኳስ ውስጥ ከአንድ ቤተሰብ ወጥተው የስኬት መንገድን የተጓዙ በርካታ ተጫዋቾችን ተመልክተናል፡፡ በዛሬው የቤተሰብ አምዳችንም በሁለቱም ፆታዎች ሦስቱን አባላቱን ለስፖርቱ ያበቃውን የኳስ ሜዳውን ቤተሰብ እናያለን፡፡ የቤተሰቡ ልጆች ቁጥር ስምንት ነው ፤ አራት ወንዶች አራት ሴቶች፡፡ አምስቱ ከእግር ኳስ ጋር ጥብቅ ቁርኝት ቢኖራቸውም በተለይ ሦስቱ ግን ዛሬም ድረስ እንጀራቸው ሆኖRead More →

አራት ወንድማማቾችን ያፈራው እና ሁለቱን ለስኬት ያበቃው የሸመና ቤተሰብ የዛሬ ትኩረታችን ነው። መነሻቸው ጋሞ ጎፋ ዞን ጨንቻ እየተባለች በምትጠራ ትንሽ ወረዳ ውስጥ ነው፡፡ የቤተሰባቸው ቁጥር ዘጠኝ ይደርሳል፤ ሦስቱ ሴቶች ሲሆኑ የተቀሩት ደግሞ ወንዶች፡፡ ከቤተሰቡ ውስጥ አራቱ ከእግር ኳስ ጋር ንክኪ የነበራቸው ሲሆን የሁለቱ ትዝታ ግን ዛሬም ድረስ ላይረሳ በብዙዎች ልቦናRead More →