በኤርሚያስ ብርሀነ በ1970 መጨረሻ የኢትዮጵያ እግርኳስ ክለቦች ላይ ዱብዳ ወረደ። የ1970 መጨረሻ ጨዋታ እና በ1971 ዓ.ም የተጀመረው “አዲሱ” የክለቦች አደረጃጀት በኤርሚያስ ብርሀነ በኢትዮጵያ እግርኳስ ከፍ ባሉ የውድድር እርከኖች ይካሄዱ ከነበሩ ሻምፒዮናዎች መካከል የ1970 ዓ.ምቱ. ማገባደጃ የሸዋ ጥሎ-ማለፍ ፍጻሜ ነበር፡፡ ተጋጣሚዎቹም – አንጋፎቹ የአገራችን ክለቦች – ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኤሌክትሪክ ነበሩ።Read More →

ከሃያ ወራት በፊት በዚሁ አምድ ላይ ስለ ትግል ፍሬ ቡድን የግል ትዝታዬን አጋርቻችሁ ነበር፡፡ ትግል ፍሬ ልጅነቴን ያጣፈጠልኝ፣ በወርቃማው የአገሪቱ እግርኳስ ዘመን አንጋፋውን የአዲስ አበባ ስታዲየም የሁለተኛ ቤቴ ያህል እንዳደርግ የስቻለኝ፣ የጽኑ ደጋፊነትን ጸጋ ያደለኝ፣ በርካታ ወዳጆች ያፈራልኝ፣ ለጉልምስናዬ ተነግሮ የማያልቅ ትውስታዎች ያስቀመጠልኝ፣…..ቡድን ነበር፡፡ ከዚህ አንጻር ይህ በ1970ዎቹ መባቻ ጎምርቶRead More →

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሦስት አሥርት ዓመታት በኃላ የሰማይ ያህል ርቆ የቆየውን አፍሪካ ዋንጫ ተሳትፎ ያሳካበት ታሪካዊ ቀን ዛሬ ስምንት ዓመት ደፍኗል። ሁኔታውም በወቅቱ አንበል ደጉ ደበበ አንደበት እንዲህ ይገለፃል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሱዳን ላይ የደረሰበትን የ5-3 ሽንፈት ቀልብሶ ወደ 2013 የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ አዲስ አበባ ላይ ህዝቡ እና ብሔራዊ ቡድኑRead More →

በ1980 በኢትዮጵያ አስተናጅነት የተካሄደው የሴካፋ ውድድር በብዙ ነገሮች ተወጥራ የነበረችውን ሀገር በአንድነት ያቆመ ነበር። ከአፍሪካ ዋንጫው ድል ሃያ ስድስት ዓመታት በኃላ የተገኘው ይህ ጣፍጭና የመጀመርያ የሴካፋ ዋንጫ ወግ አጥባቂ ሶሻሊስቶች ሳይቀሩ ሰዓት እላፊውን ረስተው በደስታ የዘለሉበት ነበር። ውድድሩ በሁለት ምድብ ተከፍሎ የተካሄደ ሲሆን ኢትዮጵያ ከኬንያ ፣ ታንዛንያ እና ዛንዚባር ጋርRead More →

ጊንጪ በምትባል የኦሮሚያ ከተማ ተወልዳ ነገር ግን ገና አንድ ዓመት ሳይሞላት ወደ አዲስ አበባ በመምጣት ቶታል 3 ቁጥር ማዞሪያ አካባቢ እድገቷን የቀጠለችው ብዙሃን በክለብ እና ብሔራዊ ቡድን ደረጃ ብዙ ስኬቶችን አግኝታለች። በተለይ ለ13 ዓመታት ለኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ድንቅ ግልጋሎት በመስጠት እና በ4 የተለያዩ ክለቦች 26 ዋንጫዎችን በማምጣት በሴቶች እግርኳስRead More →

ለአስራ ሰባት ዓመታት በሙገር ሲሚንቶ ቆይታ የነበራቸው አሰልጣኝ ግርማ ሀብተዮሐንስ በክለቡ ቆይታቸው በ2007 ያጋጠማቸው አይረሴ አጋጣሚ እንዴት ያስታውሱታል?  በኢትዮጵያ እግር ኳስ ውስጥ ተጫዋቾች ከታዳጊ ቡድን ጀምሮ ኮትኩቶ ለትልቅ ደረጃ በማብቃት ከሚታወቁ ጥቂት ክለቦች አንዱ ነበር። ምንም እንኳ የተቋም ክለብ ቢሆንም በዛ ሰዓት እንደነበሩ የተቋም ክለቦች እምብዛም ገንዘብ አባካኝ እና ውጤትRead More →

ባለፈው ሳምንት የአሰልጣኝ ገብረመድኅን ኃይሌ ሦስት አይረሴ የተጫዋችነት ዘመን ትውስታዎችን ማቅረባችን ይታወሳል። ለዛሬ ደግሞ አጥቂው በአንድ ወቅት ወደ ቤልጅየሙ ክለብ ሰርክል ብሩዥ ሊያደርጉት የነበረውን ዝውውር እና ሒደቱ የከሸፈበት መንገድን በራሳቸው አንደበት እናቀርብላችኋለን። ” በእግርኳስ ሕይወቴ ከማልረሳቸው አጋጣሚዎች እና በጣም ከምቆጭባቸው ነገሮች አንዱ ይህ የሰርክል ብሩዥ ዝውውር ነው። ክለቡ የአቋም መለኪያRead More →

“ፈጣሪ እሱን ለማዳን እኔን መረጠ እንጂ ያን ያህል እውቀት የለኝም” “በኃይሉን ሕይወቴን ስላዳነልኝ በጣም ላመሰግነው እፈለጋለሁ” በ2003 የውድድር ዓመት ከተከሰቱ በርካታ አነጋጋሪ ጉዳዮች አንዱ ሙገር ሲሚንቶ እና ደደቢት ባገናኘው ጨዋታ የተከሰተው አስደንጋጭ አጋጣሚ አንዱ ነው። ዳንኤል መኮንን የተባለ የሙገር ሲሚንቶ ተጫዋች ኳስ ለማግኘት በሚያደርገው ጥረት ከጋናዊው ጋብርኤል አሕመድ ጋር ተጋጭቶRead More →

ያልተጠበቁ ሁለት የመጥፋት ታሪኮች ፣ የእግር ኳስ ፍቅር እና የየመን ቆይታ… በኢትዮጵያ እግር ኳስ ስማቸው በግንባር ቀደምትነት ከሚነሱ ግለሰቦች አንዱ ነው። የእግር ኳስ ሕይወቱ በከፍተኛ አንድ ጀምሮ ከፍተኛ ዝና ባገኘበት ባህር ዳር ጨርቃ ጨርቅ እና በርካታ ዋንጫዎች ባነሳበት ቅዱስ ጊዮርጊስ የተጫወተው ገብረመድኅን ኃይሌ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንም በተለያዩ የዕድሜ እርከኖች ተጫውቶRead More →

በኢትዮጵያ እግርኳስ ታሪክ በሜዳ ላይ እንቅስቃሴ ከተከሰቱ አይረሴ ገጠመኞች መካከል በ1987 ሙሉጌታ ከበደ ፀጉር የተነቀለበትን አጋጣሚ ነው። በዛሬው የትውስታ አምዳችን ይህን ክስተት ልናስቃኛቹ ወደድን። በኢትዮጵያ እግርኳስ ቤተሰብ ዘንድ መቼም የ1987 የባንክ ቡድን አይረሳም። በታሪክ የመጀመርያው የኢትዮጵያ ሻምፒዮን ሆኖ ለማጠናቀቅ ንግድ ባንክ ሦስት ዕድሎች ነበሩት። ማሸነፍ፣ ነጥብ መጋራት እንዲሁም ከሁለት በላይRead More →