የሰማንያዎቹ… | የንግድ ባንክ የልብ ምት ጸጋዬ ወንድሙ (አግሮ)
በእግርኳሱ አይረሴ ጊዜያትን አሳልፏል። ጠንካራ እና ጠንቃቃ ተጫዋች እንደነበረ የሚነገርለት በወኔ፣ በፍላጎት በመጫወት የሚቴወቆ ነው። ወደ አሰልጣኝነቱ በመግባት ውጤታማ መሆኑን እያሳየ የሚገኘው በሰማንያዎቹ ከተፈጠሩ ኮከቦች አንዱ ጸጋዬ ወንድሙ (አግሮ) የዛሬው እንግዳችን ነው። በእግርኳሱ አቃቂ ተፈጥሮ አቃቂ አድጓል። አሁንም አቃቂ እየኖረ ብዙ ትውልድ ፈጥሯል። በቀደመ ዘመን ከአዲስ አበባ ወደ ድሬደዋ በሚደረግRead More →