የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ተካፋዩ አዳማ ከተማ የሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ዝውውር ሲፈፅም አራት ነባር ተጫዋቾቹን ውል ደግሞ አድሷል። የዋና አሰልጣኙ ሳሙኤል አበራን ውል ያራዝማል ወይንስ አዲስ አሰልጣኝ ይሾማል የሚለው ጉዳይ ሳይጠናቀቅ የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ተወዳዳሪው አዳማ ከተማ በሌሎች የቡድኑ አሰልጣኞች መሪነት አዳዲስ ተጫዋቾችን ማስፈረም እናRead More →

በ1990ዎቹ አጋማሽ የሴቶች እግርኳስ በተፋፋመበት ወቅት በአሰልጣኝነት የበኩላቸውን አስተዋፅዖ ካደረጉ አሰልጣኞች መካከል አንዱ የሆነው ያሬድ ቶሌራ የዛሬው የሴቶች ገፅ ዕንግዳችን ነው። በቅርብ ዓመታት ከአንደኛ ሊጉ ወደ ከፍተኛ ሊግ አሳድጎት ጥሩ ተፎካካሪ ባደረገው ለገጣፎ ለገዳዲ እንዲሁም በወልቂጤ እና መድን ውስጥ በሠራቸው ቡድኖች ይበልጥ ይታወቃል። በተለያዩ ወቅቶች ከአሰልጣኝ ሥዩም አባተ፣ ገብረመድኅን ኃይሌRead More →

ለብዙዎች አርዓያ መሆን የሚችለው የአሰልጣኝ ህይወት አረፋይነ የእግርኳስ ጉዞ ፣ የህይወት ተሞክሮ እና የወደፊት ህልም በሴቶች ገፅ መሰናዷችን እንዲህ ተቃኝቷል። በሴቶች እግር ኳስ ለበርካታ ዓመታት ከቆዩት አንዷ ናት። ዕድሜዋ ከአስራዎቹ ሳይሻገር በ1993 በከተማ ደረጃ እግርኳስን መጫወት ከጀመረች አንስቶ መቐለ 70 እንደርታን በፕሪምየር ሊግ ደረጃ እስካሰለጠነችበት የመጨረሻው የውድድር ዓመት ድረስ ድፍንRead More →

በኢትዮጵያ ሴቶች እግርኳስ ውስጥ ድንቅ ክህሎት አላቸው ከሚባሉት መካከል ነች። ብዙሀኑ የስፖርት ቤተሰቦች በደደቢት ስትጫወት አውቀዋታል። በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና አዲስ አበባ ከተማም ተጫውታ አልፋለች፡፡ ከ2012 ጀምሮ ደግሞ ለመቐለ 70 እንደርታ በመጫወት ላይ ትገኛለች፡፡በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንም በተደጋጋሚ ተጠርታ ሀገሯን አገልግላለች። ውብ እግር ኳስን የምትጫወተው አማካይዋ ቅድስት ቦጋለ የዛሬው የሴቶች ገፅRead More →

ስኬታማዋ ተከላካይ እና የመጀመሪያዋ የብሔራዊ ቡድን አምበል እየሩሳሌም ነጋሽ የዛሬዋ የሴቶች ገፅ እንግዳችን ናት፡፡ አዲስ አበባ ለሀገር ከባቡር ጣቢያው ጀርባ በሚገኘው ሠፈር ውስጥ ነው ትውልድ እና ዕድገቷ። አካባቢው በ1990ዎቹ መጀመሪያ ላይ እግርኳስ የሚዘወተርበት ስፍራ ስለነበረ የዛሬዋ እንግዳችንም ከመኖሪያ ቤታቸው ፊት ለፊት ወንዶች ሲጫወቱ ትመለከት ስለነበር እሷም መመልከትን ብቻ ሳይሆን ‘ለምንRead More →

በኢትዮጵያ ሴቶች እግርኳስ ላይ በተለያዩ ክለቦች እና ወጣት ብሔራዊ ቡድኖች ለረጅም ዓመታት ያሰለጠነው አሰልጣኝ አሥራት አባተ የዛሬው እንግዳችን ነው። በኢትዮጵያ የሴቶች እግርኳስ ዕድገት ላይ አበርክቶ ካላቸው ቀዳሚ ሙያተኞች መካከል አሥራት አባተ አንዱ ነው፡፡ የተወለደው ድሬዳዋ ቀፊራ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ ነው፡፡ አባቱ አቶ አባተ ከፈኔ ከቀድሞ ተጫዋች ከአሁኑ አሰልጣኝ አሥራት ኃይሌRead More →

በደደቢት እና አዳማ ከተማ ድንቅ ጊዜን ያሳለፈችውን መስከረም ካንኮን በሴቶች ገፅ አምዳችን እንግዳ አድርገናታል። በመዲናችን አዲስ አበባ ሽሮ ሜዳ በሚባል ሰፈር ተወልዳ ያደገችው መስከረም ኳስን እጅግ ትወድ እንደነበር እና መጫወትን ታዘወትር እንደነበር ታወሳለች። በተለይ በሰፈሯ ሽሮ ሜዳ በሚገኙ የኳስ ሜዳዎች ላይ ውሎዋን ታደርግ እንደነበር አስታውሳ ትናገራለች። የቀለም ትምህርቷን እየገፋችም በየዓመቱRead More →

ከደደቢት ጋር ስኬታማ ዓመታትን ያሳለፈችው ደፋር ፣ ግልፅ እና እልኸኛ እንደሆነች የሚነገርላት የተከላካይ አማካይዋ ኤደን ሺፈራው የዛሬው የሴቶች ገፅ እንግዳችን ናት፡፡ ተወልዳ ያደገችው አዲስ አበባ ሸጎሌ አካባቢ ነው። ገና ከሦስት ዓመቷ ጀምሮ ከታላቅ ወንድሟ ቢኒያም ሺፈራው ጋር በመሆን በመኖሪያ ቤታቸው ኳስን መጫወት የጀመረች ሲሆን የእናት እና አባቷን ከቤት መውጣት እየጠበቀችምRead More →

በዛሬው የሴቶች ገፅ አምዳችን የመከላከያ እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋች የሆነችው አረጋሽ ካልሳን ይዘን ቀርበናል። በጋሞ ጎፋ ዞን ወይዳ ወረዳ ተወልዳ ያደገችው አረጋሽ እግርኳስን በተረጋጋ ስሜት ለመጫወት የሚያስችል ከባቢ ባይገጥማትም ውስጧን ብቻ አዳምጣ በልጅነቷ ኳስን ትጫወት እንደነበር ትናገራለች። የጨርቅ ኳሶችን በግሏ እና ከጓደኞቿ ጋር በመሆን እየሰራች እንደተጫወተችም ታስታውሳለች። በሰፈር ውስጥRead More →

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በክለብ እና ብሔራዊ ቡድን ደረጃ ምርጥ ብቃቷን እያሳየች የምትገኘው እመቤት አዲሱ ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር አጭር ቆይታ አድርጋለች። በአርባምንጭ ከተማ ልዩ ስሙ ዳገት ሰፈር በሚባል ቦታ ላይ ተወልዳ ያደገችው እመቤት ለእግርኳስ ልዩ ፍቅር እንደነበራት ትናገራለች። የነበራትን ልዩ ፍቅር ለማስታገስም ፆታ ሳትመርጥ ኳስን እጅግ አዘውትራ ትጫወት ነበር። በተለይ በወላጅRead More →