የአቡበከር ናስር ወደ ታላቅነት ጉዞ
በዚህ ወቅት የኢትዮጵያ እግርኳስን የሚከታል ሁሉ ቅድሚያ ሊጠራው የሚችለው የተጫዋች ስም ግልፅ ነው። አቡበከር ናስር! ከእድሜው የቀደመው ትንሹ ልጅ ዘንድሮ እጅግ በአስደናቂ መንገድ ላይ ይገኛል።...
የዘመናችን ከዋክብት ገፅ | ቆይታ ከብሩክ በየነ ጋር
በብዙዎች ተስፋ የተጣለበት የዛሬው እንግዳቸን ብሩክ በየነ የተወለደው ከአዲስ አበባ 273 ኪሎ ሜትሮችን ርቃ በምትገኘው ሀዋሳ ከተማ ነው። በመሀል ከተማው ልዩ ስሙ ቀበሌ 03 እየተባለ...
የዘመናችን ከዋክብት ገፅ | ቆይታ ከአህመድ ረሺድ ጋር…
በቅፅል ስሙ ሽሪላ እየተባለ የሚጠራው የዛሬው የዘመናችን ከዋክብት ገፅ እንግዳችን አህመድ በመዲናችን አዲስ አበባ በተለምዶ አሜሪካ ግቢ እየተባለ በሚጠራው ሠፈር ነው ተወልዶ ያደገው። ከእግርኳስ ውጪ...
የዘመናችን ከዋክብት ገፅ | ቆይታ ከረመዳን ናስር ጋር…
የዛሬው የዘመናችን ከዋክብት ገፅ ዕንግዳችን ረመዳን ናስር በድሬዳዋ ከተማ ልዩ ስሙ ታይዋን ሠፈር በሚባል አካባቢ ነው ተወልዶ ያደገው። እንደ አብዛኞቹ ተጫዋቾችም እግርኳስን ገና በአፍላ ዕድሜው...
የዘመናችን ከዋክብት ገፅ | ቆይታ ከአብዱልከሪም መሐመድ ጋር…
"ተርምኔተር" በሚል ቅፅል ስም የሚጠራው ታታሪው የመስመር ተከላካይ አብዱልከሪም መሐመድ በዘመናችን ከዋክብት ገፅ ላይ ቆይታ አድርጓል። የዛሬው እንግዳችን አብዱልከሪም በወንዶ ገነት ከተማ ነው ተወልዶ ያደገው።...
የዘመናችን ከዋክብት ገፅ | ቆይታ ከኤልያስ አሕመድ ጋር…
በቅርብ ዓመታት በሊጉ እየታዩ ከሚገኙ ጥሩ የአማካይ መስመር ተጫዋቾች መካከል አንዱ የሆነው ኤልያስ አህመድ በዛሬው የዘመናችን ከዋክብት ገፅ ላይ እንግዳ ሆኗል። ብዙዎች 'ኳስ እግሩ ላይ...
የዘመናችን ከዋክብት ገፅ | ቆይታ ከፍፁም ገብረማርያም ጋር…
ፈጣኑን አጥቂ ፍፁም ገብረማርያም በዛሬው የዘመናችን ከዋክብት ገፅ ላይ እንግዳ አድርገነው አዝናኝ ጥያቄዎችን አቅርበንለታል። በመዲናችን አዲስ አበባ ኦሎምፒያ አካባቢ ተወልዶ ያደገው ፍፁም እንደ አብዛኞቹ የሃገራችን...
የዘመናችን ከዋክብት ገፅ | ቆይታ ከግርማ ዲሳሳ ጋር…
የባህር ዳር ከተማው የመስመር ተጫዋች ግርማ ዲሳሳ በዛሬው 'የዘመናችን ከዋክብት ገፅ' ላይ እንግዳ አድርገነዋል። በባህር ዳር ከተማ ቀበሌ 12 አካባቢ ተወልዶ እንዳደገ የሚናገረው የዛሬው እንግዳችን...
“የዘመኑ ከዋክብት ገፅ” ከወንድሜነህ ደረጄ ጋር …
ወደ ኢትዮጵያ ቡና በመጣበት በመጀመርያ ዓመቱ ጥሩ ብቃት ያሳየው ወንድሜነህ ደረጄ የዛሬ የከዋክብት ገፅ እንግዳችን ነው። በቅርቡ ወደ ሊጉ ብቅ ካሉት እና ለቀጣይ ብዙ ተስፋ...
“የዘመኑ ከዋክብት ገፅ” ከደስታ ደሙ ጋር…
በዛሬው ቆይታችን በጥሩ ወቅታዊ ብቃት ከሚገኙ ተከላካዮች አንዱ ከሆነው ደስታ ደሙ ጋር ቆይታ አድርገናል። በዚህ ወቅት በፕሪምየር ሊጉ ካሉት ምርጥ የመሀል ተከላካዮች አንዱ ነው። በመሐል...