የደጋፊዎች ገፅ | ቆይታ ከሀዋሳ ከተማ ደጋፊዎች ማኅበር ፕሬዝዳንት ግሩም ባሻዬ ጋር
ብዙ እግርኳሰኛ ትውልዶችን መፍጠር የቻለው ፣ በበርካቶች ዘንድ ከሚወደደው እና ከሚደገፈው የሀዋሳ ከተማ ደጋፊዎች ማኅበር ፕሬዝዳንት ከሆነው ከግሩም ባሻዬ ጋር የተደረገ ቆይታ። እግርኳስን ከልጅነት እስከ ዕውቀት ተጫውቷል። ሀዋሳ ሞቢል ሠፈር የተወለደው የዛሬው የደጋፊዎች ገፅ ዕንግዳችን የቀድሞው ተጫዋች ግሩም ባሻዬ ይባላል። በፕሮጀክት መጫወት ጅማሬውን አድርጎ በአየር መንገድ፣ ሙገር፣ መድን፣ ደቡብ ፖሊስ፣Read More →