የግል አስተያየት | የአሰልጣኞች እና ተጫዋቾች ግላዊ መስተጋብር
በሃገራችን እግርኳስ የአሰልጣኞች እና የተጫዋቾችን ግላዊ ግንኙነት በተመለከተ በአንዳንዶች ዘንድ የሚሰነዘር የተለመደ አባባል አለ፡፡ “ተጫዋቾችን አትቅረብ፤ ይንቁሃል!” የሚል፡፡ እነዚህ ወገኖች ይህንን “ምክር” ደጋግመው ሲናገሩት ይደመጣል፡፡ እርግጥ ነው ቅርበቱ ገደቡን ያለፈ፣ ሙያዊ ሥነ ምግባርን ያልጠበቀ፣ ስፖርታዊ ኃላፊነትን ያላማከለ፣… ከሆነ ማስናቁ አይቀሬ ነው፡፡ በአሰልጣኞችና በተጫዋቾች መካከል አግባብነት ያለው፣ የመከባበር ወሰኑን ያላለፈና ውጤትRead More →