አስተያየት | የማሸነፍ ጉጉት…

በተለያዩ የውድድር አይነቶች የስፖርተኞች  የመጨረሻው ግብ ማሸነፍ እንደሆነ ማንም አይጠፋውም፡፡ በእግርኳስም ጉዳዩ ተመሳሳይ ነው፡፡ በእርግጥ ማሸነፍ ብቻውን የማያስደስተው የእግርኳስ ማህብረሰብ አለ-ጨዋታው ላይ ውበት ቢታከልበት የሚመርጥ፤...

አስተያየት | የታዳጊና ወጣት ቡድኖቻችን የስልጠና ስርዓት

በየትኛውም ሀገር በእግርኳስ እድገት ለማምጣትና በየደረጃው ጠንካራ ብሔራዊ ቡድኖችን ለመገንባት በየሃገራቱ የሚገኙ ክለቦች የሚያበረክቱት አስተዋፅኦ የላቀ ነው፡፡ ሐሳቡን በቀላል አገላለፅ ለማስቀመጥ “ ያለ ጠንካራ ክለቦች...

አስተያየት | በእግርኳሳችን ትኩረት የተነፈገው ሥልጠና

እግርኳስ በከፍተኛ ፍጥነት የሚከወን፣ የእንቅስቃሴው ጥድፈት ለብዙ ስህተት የሚዳርግ፣ በጨዋታ ወቅት ደግሞ ተገቢውን እርማት ለመውሰድ ፋታ የማይሰጥ የስፖርት ዘርፍ ነው፡፡ ጨዋታ እየተካሄደ ሳለ የምትከሰት አንዲት...

አስተያየት | የቡድን ሥራ-ጠል ነን?

ትብብር የማይታይበት የሥልጠናችን ከባቢ በሃገራችን እግርኳስ ከታዳጊዎች ሥልጠና ጀምሮ ከፍ እስካለው እርከን ድረስ በአብዛኛው አብሮ የመስራት፣ እውቀትና ሃላፊነትን የመጋራት፣ እውቅናን የመቸርና የመሞጋገስ ልማድ የለንም፡፡ በአንድ...

አስተያየት | የታዳጊዎች ሥልጠና ጉዳይ

በዚህ ዘመን እግርኳሳችን ለሚገኝበት ደረጃ በተለያዩ የሥልጠና መንገዶች ከታች የሚመጡ ታዳጊዎች በቂ እንደሆኑ ይሰማኛል፡፡ በአዲስ አበባ ብሎም በተለያዩ የክልል ከተሞች በርካታ ችግሮችን እየተጋፈጡ ታዳጊዎችን የሚያሰለጥኑ...

አስተያየት | የአንጋፋ አሰልጣኞቻችን የተሰነደ ኗሪ ታሪካቸው የት አለ?

በሀገራችን እግርኳስ የእኛው በሆኑት አንጋፋ አሰልጣኞቻችን የተደረሱ መጻህፍትን ማግኘት እጅጉን አስቸጋሪ ነው፡፡ እነዚህ ባለሙያዎች  የበርካታ ዓመታት ልምድ ያካበቱ፣ ሰፊ ተመክሮ ያላቸውና አያሌ ውጣ-ውረዶችን ያሳለፉ ቢሆኑም ...

አስተያየት | የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እጣ ፈንታ ምን ሊሆን ይችላል…?

በኮሮና ምክንያት እግርኳስ ከአፍቃሪያኑ ከተለየ እነሆ በርካታ ቀናት የተቆጠሩ ሲሆን በሃገራችን ኢትዮጵያ ዛሬ ይፋዊ ጨዋታዎች ከመከወን ከተገደቡ 50ኛ ቀናቸውን ይዘዋል። ይህ ቢሆንም ግን በዓለም ላይ...

error: Content is protected !!