የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አራተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ቅዳሜ እና ተደርገዋል። ወልዋሎ ለመጀመሪያ ጊዜ ነጥብ ሲጥል ሰበታ ከተማ…
የግል አስተያየት
የሦስተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዓበይት ጉዳዮች
3ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ትላንትና ከትላንት በስቲያ በተካሄዱ 8 ጨዋታዎች ቀጥሎ ውሏል። በዚህም መሠረት ወልዋሎ…
አስተያየት | ጥቂት ነጥቦች በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌደሬሽን የኮከቦች ምርጫ ዙርያ
የ2011 የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የኮከቦች ምርጫ ባሳለፍነው ቅዳሜ በካፒታል ሆቴልና ስፓ ተካሂዷል። መርሐ ግብሩን ከቀደሙት ዓመታት…
የመጀመሪያ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዐበይት ትኩረቶች
የ2012 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ትላንት እና ከትላንት በስቲያ በተደረጉ ጨዋታዎች ጅማሮውን አድርጓል፡፡ ከ2012 የመክፈቻ ሳምንት ጨዋታዎች…
የግል አስተያየት| የተጫዋቾች የደሞዝ ጣሪያ ጉዳይ…
በሚካኤል ለገሰ ከሁለት ቀናት በፊት ቢሾፍቱ ላይ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የስፖርት ኮሚሽን ከኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ጋር በተባበር የተጫዋቾች…
Continue Readingየግል አስተያየት | የደደቢት የውድድር ዓመቱ ጉዞ ሲዳሰስ
የግል አስተያየት – በማቲያስ ኃይለማርያም ባለፉት ዓመታት በፕሪምየር ሊጉ ጠንካራ ተፎካካሪ የነበረውን ስብስብ አፍርሰው አዲስ ቡድን…
የግል አስተያየት | አሰልጣኝ ሥዩም እና 4-4-2 ዳይመንድ
አስተያየት በዘርዓይ ኢያሱ አሰልጣኝ ሥዩም ከበደ ባለፈው ዓመት ከሰበታ ከተማ ጋር የነበረውን ውል በስምምነት አቋርጦ መከላከያን…
Continue Readingአንዳንድ ነጥቦች በመቐለ 70 እንደርታ እና መከላከያ ጨዋታ ዙርያ
ቅዳሜ ከተደረጉት ጨዋታዎች አንዱ የነበረውና በመቐለ 5-2 አሸናፊነት በተጠናቀቀው ጨዋታ ዙርያ የሚከተሉትን ሶስት ነጥቦች ለማንሳት ወደናል።…
Continue Readingየግል አስተያየት | የጅማ አባ ጅፋር የውድድር ዘመኑ የእስካሁን ጉዞ…
አስተያየት በቴዎድሮስ ታደሰ በ2010 ከከፍተኛ ሊጉ ባደገበት ዓመት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቻምፒዮን መሆን የቻለው ጅማ አባ…
የግል አስተያየት | ዮሐንስ ሳህሌ አምና እና ዘንድሮ…
አስተያየት በዘርዓይ ኢያሱ አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ እና ድሬዳዋ ከተማ የመለየታቸው ነገር እርግጥ መሆኑን ሰሞኑን ከተለያዩ የብዙሃን…
Continue Reading