የግል አስተያየት | ኦሊምፒክ ቡድናችን እንዴት ነበር ?

አስተያየት በዘርዓይ ኢያሱ በአቋም መለኪያ ጨዋታ ከ23 ዓመት በታች የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡደን የሱዳኑን አል ሂላል ኦቢዬድን 2-0 ማሸነፉ የቡድኑን ተነሳሽነት ከመጨመር በዘለለ አሰልጣኞቹም የተጨዋቾቻቸውን ወቅታዊ...

አስተያየት ፡ ድፍረት የተሞላበት ውሳኔ አሰልጣኝ ሥዩምን ውጤታማ አድርጎታል

አስተያየት በዘርዓይ ኢያሱ የአንድ አሰልጣኝ ጥሩነት መለኪያዎች ከሚባሉት መካከል አንዱ ጨዋታ አንብቦ ውጤት መቀየር የሚችል ውሳኔ መስጠት መቻሉ ነው፡፡ በሃገራችንም ሆነ በሌላው ዓለም ይህንን ያደረጉ...

አስተያየት | ፌዴሬሽኑ ከካፍ የተረከበው የልህቀት ማዕከል ፋይዳ..

አስተያየት - በሚካኤል ለገሰ በዓለም እግር ኳስ ብሔራዊ ፌዴሬሽኖች እና አህጉራዊ ፌደሬሽኖች ለእግር ኳሳቸው እድገት ዕለት ይተጋሉ። በተለይም በወጣቶች እና ተተኪ ታዳጊዎች ላይ ሰፋፊ ስራዎችን...

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ9 ሳምንታት 5 ነጥቦች

እስካሁን በተካሄዱት የ9 ሳምንት ጨዋታዎች ላይ ተሞርኩዞ የቅዱስ ጊዮርጊስን የበላይነት ፣ የክልል ክለቦችን እንቆቅልሽ ፣ የደደቢትን ፈተና ፣ የግብ ድርቅን እና የፀጋዬ/ንግድ ባንክን ጥምረት በማንሳት...

error: Content is protected !!