ዕለተ ሐሙስ በምናቀርበው ይህን ያውቁ ኖሯል አምዳችን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን የተመለከቱ እውነታዎችን በተከታታይ ሰባት ሳምንታት ስናቀርብ ቆይተናል። በተለይ ከአፍሪካ እና ዓለም ዋንጫ ውድድሮች ጋር ያሉትን ዕውነታዎች ያቀረብን ሲሆን ለዛሬም ከሴካፋ ውድድር ጋር ያሉ እውነታዎችን አጠናክረን ቀርበናል። * ሁሉም ዓመታት በአውሮፓ የዘመን ቀመር የተቀመጡ ናቸው። – የምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ ዋንጫRead More →

በዛሬው ይህንን ያውቁ ኖሯል? አምዳችን የነገውን የዋሊያዎቹ የኒጀር ጨዋታ እና አጠቃላይ የቡድኑን የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች እውነታዎችን አጠናክረን ቀርበናል። * የተጠቀሱት ጊዜያት በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር ነው። – የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫው ማጣርያ በነገው ዕለት የኒጀር ብሔራዊ ቡድንን ይገጥማል። ይህም ጨዋታ ለዋልያዎቹ ከ360 ቀናት በኋላ የሚደረግ የመጀመርያ የነጥብ ጨዋታ ይሆናል።Read More →

ዕለተ ሐሙስ ወደ እናንተ በምናደርሰው ይህን ያውቁ ኖሯል? አምዳችን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን የተመለከቱ ዕውነታዎችን ለአምስት ተከታታይ ሳምንታት ስናቀርብ ቆይተናል። ዛሬም ብሔራዊ ቡድኑን የተመለከቱ ነጥቦችን አጠናክረን በተከታይ ክፍል ይዘን ቀርበናል። (1) – ኢትዮጵያ በተሳተፈችባቸው 22 የማጣርያ ውድድሮች በአጠቃላይ 107 ጨዋታ ያደረገች አከናውናለች። የጨዋታ ብዛቱም ፎርፌ እና የተሰረዙትን ውጤቶችን ያካተተ ነው። –Read More →

በዛሬው ይህን ያውቁ ኖሯል? አምዳችን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን የተመለከቱ ዕውነታዎችን እያቀረብን እንገኛለን። ለዛሬ ደግሞ የአፍሪካ ዋንጫን የተመለከቱ ዕውነታዎች ይዘን ቀርበናል። – ኢትዮጵያ ከ32 የአፍሪካ ዋንጫዎች በአስር ውድድሮች ላይ ስትሳተፍ ከነዚህ አስር ውድድሮች መካከል በማጣርያ ያለፈችው በአራት አጋጣሚዎች (1957፣ 1962፣ 1974 እና 2005) ብቻ ነው። ሦስት ጊዜ በአስተናጋጅነት፣ አንድ ጊዜ ባለፈውRead More →

በዛሬው ይህን ያውቁ ኖሯል? አምዳችን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን እና የአፍሪካ ዋንጫ ተሳትፎን የተመለከቱ ተከታይ ክፍል ዕውነታዎችን ይዘን ቀርበናል። ማስታወሻ: የተጠቀሱት ሁሉም ዓመታት በኢትዮጵያ የዘመን ቀመር የተቀመጡ ናቸው። – ኢትዮጵያ የአፍሪካ ዋንጫ የመጀመርያ ጨዋታዋን የካቲት 8 ቀን በ1949 ከግብፅ ጋር ስታከናውን በመጀመርያ አሰላለፍ ተካተው የተጫወቱ ተጫዋቾች ጊላ-ሚካኤል ተክለማርያም፣ አዳል ተክለሥላሴ፣ ግርማዬRead More →

ዕለተ ሀሙስ በምናቀርበው “ይህንን ያውቁ ኖሯል?” አምዳችን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን የተመለከቱ ዕውነታዎችን በሁለት ክፍል ጥንቅር ወደ እናንተ ስናደርስ ቆይተናም። ዛሬም በተከታይ ክፍል ጥንክር ብሔራዊ ቡድኑን እና የአፍሪካ ዋንጫን የተመለከቱ እውነታዎችን አዘጋጅተን ቀርበናል። *ማስታወሻ : የተጠቀሱት ዘመናት በሙሉ በኢትዮጵያ አቆጣጠር ናቸው። – ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ዋንጫ መስራቾች አንዷ ስትሆን በመጀመርያው ውድድር ላይRead More →

ላለፉት 12 ተከታታይ ሳምንታት ስለ ፕሪምየር ሊጉ ዕውነታዎች ስናቀርብ መቆየታችንሚታወስ ሲሆን በዛሬው “ይህን ያውቁ ኖሯል?” አምዳችን በአዲስ ርዕሰ ጉዳይ የኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ ቡድንን የተመለከቱ ዕውነታዎችን አጠናክረን ቀርበናል። *ማስታወሻ : የተጠቀሱት ዘመናት በሙሉ በኢትዮጵያ አቆጣጠር ናቸው። – የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመጀመሪያ ዓለም አቀፍ ጨዋታ ያደረገው ታኅሣሥ 22 ቀን 1940 ላይ ነው።Read More →

በዛሬው የይህን ያውቁ ኖሯል? አምዳችን የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እና ኮከቦችን የተመለከተ ተከታይ ጥንቅር ይዘን ቀርበናል። – በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ታሪክ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ እና ኮከብ ተጫዋች ተብለው ጣምራ ሽልማት በአንድ የውድድር ዓመት ያገኙት ተጫዋቾች ሦስት ብቻ ናቸው። እነርሱም አዳነ ግርማ (2003)፣ ጌታነህ ከበደ (2005) እና ዑመድ ኡኩሪ (2006) ናቸው። –Read More →