ጠንካራ ግብ ጠባቂዎች በተፈጠሩበት ዘመን የተገኘው እና በጣም ብልጥና ንቁ አንደሆነ የሚነገርለት፤ ብዙ መጫወት እየቻለ ሳይታሰብ…
የዘጠናዎቹ ከዋክብት
ስለ በኃይሉ ደመቀ ሊያውቋቸው የሚገቡ እውነታዎች
ሀዋሳ ከሰብሰቤ ደፋር በኃላ ያገኘችው ምርጡ ባለተሰጥኦ አማካይ ነው። በሀገሪቱ ለሚገኙ ታላላቅ ክለቦች በስኬት ተጫውቷል። ኳስን…
ስለ ዐቢይ ሃይማኖት (አስቴር) ሊያውቋቸው የሚገቡ እውነታዎች
የንግድ ባንክ ምልክት ተደርጎ የሚቆጠረው እና ሰው በሰው የመያዝ የመከላከል መንገድ በሚተገበርበት በዚያ ዘመን አጥቂዎችን በተገቢ…
ስለ አሸናፊ ሲሳይ ሊያውቋቸው የሚገቡ እውነታዎች
መጀመርያውንም መጨረሻውንም አንድ ክለብ ብቻ በማድረግ ወጥ በሆነ አቋም ለአስራ አምስት ዓመታት አገልግሏል። በቁመት አጭር ከሚባሉ…
ስለ አህመድ ጁንዲ ሊያውቋቸው የሚገቡ እውነታዎች
በወቅቱ የነበሩ አሰልጣኞች ለብሔራዊ ቡድን የመጫወት ዕድል የነፈጉትና እግርኳስ እስካቆመበት ጊዜ ድረስ አቋሙን ጠብቆ ለከፍተኛ ጎል…
ስለ ዮናስ ገብረሚካኤል ሊያውቋቸው የሚገቡ እውነታዎች
ብዙዎች በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከታዩ ምርጥ የመስመር ተከላካዮች መካከል አንዱ እንደሆነ የሚመሰክሩለት የዘጠናዎቹ ኮከብ ዮናስ ገብረሚካኤል…
ስለ እስማኤል አቡበከር (ዊሀ) ሊያውቋቸው የሚገቡ እውነታዎች
በተለያዩ ምክንያቶች እንደነበረው አቅም እና ችሎታ በአንድ ክለብ ውስጥ የተረጋጋ ቆይታ ማድረግ ሳይችል የእግርኳስ ህይወቱን የመራው…
ስለ አንዳርጋቸው ሰለሞን (ሸበላው) ሊያውቋቸው የሚገቡ እውነታዎች
ኢትዮጵያ በዓለም ዋንጫ ታሪክ (በወጣት ቡድን) ባላት ብቸኛው ተሳትፎ ባለሪከርድ ነው። ሜዳ ውስጥ ለሚወደው ክለብ ሁሉን…
ስለ መሳይ ተፈሪ ሊያውቋቸው የሚገቡ እውነታዎች
ለሃያ ሦስት ዓመታት በተጫዋችነት፣ በአሰልጣኝነት ስኬታማ የእግርኳስ ህይወት እያሳለፈ የሚገኘው የዘጠናዎቹ ኮከብ አጥቂ የወቅቱ አሰልጣኝ መሳይ…
ስለ ስንታየሁ ጌታቸው (ቆጬ) ሊያውቋቸው የሚገቡ እውነታዎች
አጭር በነበረው የእግርኳስ ህይወቱ ከዘጠናዎቹ መጀመርያ አንስቶ በኢትዮጵያ እግርኳስ ስማቸው ቀድሞ ከሚነሱ ከዋክብት አጥቂዎች መካከል አንዱ…