በዘመናዊ እግርኳስ ግብጠባቂ እንደ አንድ ተጫዋች ኳስን አደራጅቶ መጫወት ባልታሰበበት ዘመን ኳስን በእጁ ባይቆጣጠር የሚመርጠውና በእግሩ…
የዘጠናዎቹ ከዋክብት
ስለ አንዋር ያሲን (ትልቁ) ሊያውቋቸው የሚገቡ እውነታዎች
አንድ አማካይ ሊያሟላቸው የሚገቡ ነገሮች ሁሉ አሟልቶ እንደያዘ ብዙዎች የሚመሰክሩለትና ኢትዮጵያዊው ዚዳን ሲሉ የሚያሞካሹት የዘጠናዎቹ የመሐል…
ስለ ሳሙኤል ደምሴ (ኩኩሻ) ሊያውቋቸው የሚገቡ እውነታዎች
በሀገራችን ብሎም በተቀሩት ሀገራት ተለምዷዊ ዕይታ የመሐል ተከላካይ ሥፍራ ተጫዋች በተክለ ሰውነቱ ገዘፍ ያለ፣ በቁመቱ ረዝም…
ስለ ሳምሶን ሙሉጌታ “ፍሌክስ” ሊያውቋቸው የሚገቡ እውነታዎች
“ሳሚ ልስልሱ አንጀት አርሱ” እያሉ ደጋፊዎች የዘመሩለትና ቅዱስ ጊዮርጊስን ለረዥም ዓመታት በተከላካይነት ያገለገለው ሳምሶን ሙልጌታ “ፍሌክስ”…
ስለ ደብሮም ሐጎስ ሊያውቋቸው የሚገቡ እውነታዎች
ለጎል የሚሆኑ ኳሶችን አመቻችቶ ማቀበል የእርሱ መለያዎች የሆኑት የዘጠናዎቹ ኮከብ ደብሮም ኃጎስ ማን ነው? የአንጋፋው የኢትዮጵያ…
የመሐል ሜዳ ታጋዩ ገብረኪሮስ አማረ
በዘጠናዎቹ መጀመርያ ከታዩ ኮከቦች አንዱ ነው። በእግር ኳስ ህይወቱ ለወጣት ብሄራዊ ቡድን ፣ መብራት ኃይል ፣…
ስለ ብርሀኑ ቃሲም ሊያውቋቸው የሚገቡ እውነታዎች
በእግርኳሱ እንደለፋው ልፋት የሚገባውን ያላገኘው አስፈሪው አጥቂ እና የዘጠናዎቹ ኮከብ ብርሐኑ ቃሲም “መድሀኒቴ” ማነው? አንተ የችግራን…
ስለ ዓለማየሁ ዲሳሳ “ዴልፒዬሮ” ሊያውቋቸው የሚገቡ ዕውነታዎች
እንደነበረው ችሎታ እና አቅም ብዙ ያልተጠቀምንበት የዘጠናዎቹ ኮከብ እና ባለ ክህሎቱ አማካይ ዓለማየሁ ዲሳሳ (ዴልፒዬሮ) ማነው…
ስለ ሙሉዓለም ረጋሳ ሊያውቋቸው የሚገቡ ዕውነታዎች
በኢትዮጵያ እግርኳስ እስካሁን ምትክ እንዳልተገኘለት የሚነገርለት የዘጠናዎቹ ኮከብ አንጋፋው የመሐል ሜዳው ንጉስ ሙላዓለም ረጋሳ (መካኒኩ) ማነው?…
ስለ አንዋር ሲራጅ ሊያውቋቸው የሚገቡ እውነታዎች
በኢትዮጵያ እግርኳስ ስማቸው ጎልተው ከሚጠሩ የዘጠናዎቹ ኮከቦች አንዱ አንዋር ሲራጅ ነው። “ትንሹ” እና “ሚስማሩ” በሚሉ ቅፅሎች…