“ትልቅ አሰልጣኝ የመሆን ህልም አለኝ” ሀፍቶም ኪሮስ
ባለፈው ሳምንት በጀመርነው የጀማሪ አሰልጣኞች ዓምዳችን ከፋሲል ከነማ የአሰልጣኞች ቡድን አባል ሙሉቀን አቡሀይ ጋር ቆይታ ማድረጋችን ይታወሳል። ለዛሬ ደግሞ ላለፉት ዓመታት በወልዋሎ የአሰልጣኞች ቡድን ቆይታ የነበረውና በዋና አሰልጣኝነት ዘንድሮ አዲስ ፈተና ከጀመረው ሀፍቶም ኪሮስ ጋር ቆይታ አድርገናል። ሀፍቶም ስለ አሰልጣኝነት ቆይታው፣ ስለ እቅዱ እና ስለፈተናዎቹ ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር ያደረገው ቆይታRead More →