የዋልያዎቹ የአፍሪካ ዋንጫ ዕውነታዎች
በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የአፍሪካ ዋንጫው ተሳትፎ እና በቀጣይ ስለሚገጥማቸው የምድብ ቡድኖች ዕውነታ ተከታዩን ጥንክር አዘጋጅተናል። 33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ በቀጣይ ዓመት በካሜሩን አስተናጋጅነት እንደሚከናወን ይታወቃል። የውድድሩ የምድብ ድልድልም ከደቂቃዎች በፊት በካሜሩን ያውንዴ በደማቅ ሥነ-ስርዓት ወጥቷል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንም በምድብ አንድ ከአስተናጋጇ ካሜሩን፣ ቡርኪና ፋሶ እና ኬፕ ቬርድ ጋር መደልደሉ እርግጥ ሆኗል።Read More →