እውነታዎችና ቁጥሮች (Page 2)

በስምንተኛ ሳምንት የተከናወኑ ጨዋታዎችን ተመርኩዘን ቁጥሮች እና ዕውነታዎችን በዚህ መልኩ አሰናድተናል።  – በዚህ ሳምንት ስድስት ጨዋታዎች ተደርገው 17 ጎሎች ተቆጥረዋል። በአማካይ በጨዋታ 2.9 የተቆጠረበት ይህ ሳምንት ካለፈው በሦስት የተሻለ ነው። – ባህር ዳር ከተማ እና ፋሲል ከነማ አራት ጎሎች አስቆጥረው ቀዳሚውን ስፍራ ሲይዙ ወላይታ ድቻ፣ ሲዳማ ቡና፣ አዳማ ከተማ እናዝርዝር

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እስካሁን የስድስት የጨዋታ ሳምንት መርሐ ግብር አከናውናል። ልክ የዛሬ ወር በተጀመረው የ2013 የውድድር ዘመን በታኅሣሥ ወር የተመዘገቡ ቁጥራዊ መረጃዎች እና የወሩ ምርጦችን እንደሚከተለው አሰናድተናል። አጠቃላይ የወሩ መረጃ የጨዋታ ብዛት – 36 የተቆጠሩ ጎሎች ብዛት – 107 በአማካይ በጨዋታ – 3 ጎሎች የማስጠንቀቂያ ካርድ ብዛት – 159ዝርዝር

በስድስተኛው ሳምንት ላይ ያተኮሩ ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዕውነታዎችን እንደሚከተለው አጠናቅረናል። – በዚህ ሳምንት ስድስት የሊጉ ጨዋታዎች 17 ጎሎች ተቆጥረዋል። ይህ ቁጥር ካለፈው በሁለት ያነሰ ሲሆን በአማካይ በጨዋታ 2.8 ጎሎች ተመዝግበውበታል። – ከሲዳማ ቡና እና ድሬዳዋ ከተማ ውጪ ሌሎቹ ቡድኖቸች ጎል ሲያስቆጥሩ ሀዋሳ ከተማ በአራት ከፍተኛውን ጎል አስቆጥሯል። ባህር ዳር ከተማዝርዝር

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አምስተኛ ሳምንትን የተመለከቱ ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዕውነታዎችን እነሆ! – በዚህ ሳምንት በተደረጉ ስድስት ጨዋታዎች በአጠቃላይ 19 ጎሎች ተቆጥረዋል። ሦስት ጎሎች በጨዋታ በአማካይ የተቆጠሩበት የዚህ ሳምንት ካለፈው በአራት ከፍ ያለ የጎል መጠን አስመዝግቧል። – በስድስቱ ጨዋታዎች ወልቂጤ ከተማ ብቸኛው ጎል ሳያስቆጥር የወጣ ቡድን ሲሆን ሌሎቹ ክለቦች ጎልዝርዝር

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የአራተኛ ሳምንት መርሐ ግብሩን ከሰኞ እስከ ረቡዕ ከአናውኖ የተለያዩ ውጤቶች ተመዝግበዋል። በዚህ ሳምንት በተከናወኑ ጨዋታዎች ዙርያ ያሉ ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዕውነታዎችን እንደሚከተለው አዘጋጅተናል። – በአራተኛ ሳምንት በተደረጉ ስድስት ጨዋታዎች 15 ጎሎች ተቆጥረዋል። በአማካይ በጨዋታ 2.5 ጎሎች ያስተናገደው የዚህ ሳምንት መርሐ ግብር ካለፉት ሳምንታት ጨዋታዎች ጋር ሲነፃፀርዝርዝር

ከረቡዕ እስከ ዓርብ በተደረጉት የሁለተኛ ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ላይ የተመዘገቡ ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዕውነታዎች እነሆ! – በሦስተኛው ሳምንት በተካሄዱ ስድስት ጨዋታዎች በአጠቃላይ 24 ጎሎች ተቆጥረዋል። ይህም ካለፉት ሁለት ሳምንታት ከፍ ያለ ሲሆን በአማካይ በጨዋታ አራት ጎሎች መቆጠር ችለዋል። – ከአዳማ ከተማ በቀር ሁሉም ቡድኖች ጎል ማስቆጠር ሲችሉዝርዝር

ከዓርብ እስከ እሁድ በተደረጉት የሁለተኛ ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ላይ የተመዘገቡ ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዕውነታዎችን እንደሚከተለው አጠናቅረናል። – በዚህ ሳምንት በተካሄዱ ስድስት ጨዋታዎች 15 ጎሎች (በጨዋታ በአማካይ 2.5 ጎሎች በጨዋታ) ተቆጥረዋል። ይህም ከባለፈው ሳምንት በሁለት ጎሎች ያነሰ ነው። – ከ15 ጎሎች መካከል 9 ኳሶች ከክፍት የጨዋታ እንቅስቃሴ ሲቆጠሩዝርዝር

የ2013 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከቅዳሜ እስከ ሰኞ በተደረጉ ጨዋታዎች ተጀምሯል። በጅማሮው ላይ የተከሰቱ የመጀመርያ ክስተቶች፣ ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዕውነታዎች የሚከተሉት ናቸው። የመጀመርያዎቹ – የውድድር ዓመቱ የመጀመርያ ጨዋታ በሰበታ ከተማ እና ድሬዳዋ ከተማ መካከል ተካሂዶ ያለ ጎል ተጠናቋል። ኢንተርናሽናል አርቢቴር በላይ ታደሰም የመጀመርያውን የማስጀመርያ ፊሽካ አሰምተዋል። – የሊጉ የመጀመርያ ጎልዝርዝር

ዕለተ ሀሙስ በምናቀርበው “ይህን ያውቁ ኖራል?” አምዳችን የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ኮከቦችን የተመለከቱ ዕውነታዎችን በተከታታይ ስናቀርብ ቆይተናል። ዛሬም በሊጉ እና ኮከቦች ዙርያ ያሉ ዕውነታዎችን በክፍል 12 ጥንቅራችን ይዘንላችሁ ቀርበናል። – በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ለበርካታ ጊዜያት ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ ሆኖ ሽልማት የወሰደው ተጫዋች ታፈሰ ተስፋዬ ነው። ታፈሰ በ1996 በመብራት ኃይል (በጋራ)፣ በ1998፣ዝርዝር

በክፍል 11 የ’ይህን ያውቁ ኖሯል?’ ጥንቅራችን የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እና ኮከቦችን የተመለከተ ተከታይ ዕውነታዎችን አዘጋጅተን ቀርበናል። – የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በአዲስ መልክ እና አካሄድ የተጀመረው በ1990 እንደሆነ ይታወቃል። በዚህኛው ዓመት በተደረገው የውድድር ዘመንም ኮከብ አሰልጣኝ ተብለው የተመረጡት አሠልጣኝ ሐጎስ ደስታ ናቸው። በጊዜው መብራት ኃይልን እየመሩ የመጀመሪያውን የሊግ ዋንጫ ያነሱት አሠልጣኝዝርዝር