ኢትዮጵያ ብቸኛ የአፍሪካ ዋንጫ ድሏን ካጣጣመች እነሆ 60 ዓመታት ያህል ተቆጠሩ። አገሪቱ ወርቃማ የእግርኳስ ዘመኗን የሚደግምላት ትውልድ ሳታገኝ ፣ ጀብድ የፈጸሙላት ጀግኖቿንም በወጉ ሳታከብር ግማሽ ክፍለ ዘመን ተሻገረች። በኢትዮጵያ እግርኳስ ኗሪ ታሪክ ሰርተው የመረሳት ሰለባ ከሆኑ ባለውለተኞች መካከል ሉቺያኖ ቫሳሎ ቀዳሚው ነው። ዳሚያኖ ቤንዞኒ በሉቺያኖ ቫሳሎ ግለ-ታሪክ ዙሪያ ከተጻፈውና  “Read More →

– “እንዴት ብዬ ላስረዳህ? ሉቻኖ የተለየ ፍጥረት ነው።” – “. . . ሉቻኖ እጅግ ደስ አለው። ያልተነካ ፤ አዲስ ቱታ ሰጠኝ።” – ” እሱ ከስፖርት ውጪ ምንም ውስጥ አልነበረም።” – “ድሬዳዋ ውስጥ ማንኛውም የተቸገረ ሰው በእሱ ያልተረዳ ያለ አይመስለኝም።” – “. . . ሌላ ሰው ቢሆን ጠጅ፣ ጠላ፣ አረቄ፣ ሥጋRead More →

ከሃያ ወራት በፊት በዚሁ አምድ ላይ ስለ ትግል ፍሬ ቡድን የግል ትዝታዬን አጋርቻችሁ ነበር፡፡ ትግል ፍሬ ልጅነቴን ያጣፈጠልኝ፣ በወርቃማው የአገሪቱ እግርኳስ ዘመን አንጋፋውን የአዲስ አበባ ስታዲየም የሁለተኛ ቤቴ ያህል እንዳደርግ የስቻለኝ፣ የጽኑ ደጋፊነትን ጸጋ ያደለኝ፣ በርካታ ወዳጆች ያፈራልኝ፣ ለጉልምስናዬ ተነግሮ የማያልቅ ትውስታዎች ያስቀመጠልኝ፣…..ቡድን ነበር፡፡ ከዚህ አንጻር ይህ በ1970ዎቹ መባቻ ጎምርቶRead More →

ከዚህ ዓለም በሞት የተለየው የቀድሞ የቅዱስ ጊዮርጊስ ተጫዋች መሐመድ አህመድን ህይወትን የተመለከተ አጭር መሰናዶ እንደሚከተለው አሰናድተናል። ወንጂ ካፈራቻቸው ስመጥር ተጫዋቾች አንዱ የሆነው መሐመድ ወደ አዲስ አበባ ከመጣ በኋላ ለእግርኳስ ካለው ፍቅር የተነሳ ከታዳጊነቱ ጀምሮ በቅዱስ ጊዮርጊስ ተጫውቷል። በ1961 የቅዱስ ጊዮርጊስ ወሳኝ ተጫዋቾች ሸዋንግዛው አጎናፍር እና ፍስሀ ወልደአማኑኤል ለትምህርት ወደ አሜሪካRead More →

እነሆ ታላቁን የእግር ኳስ ሰው በህይወት ካጣነው 10 ዓመታት ነጎደ። ታኅሣሥ 8 ቀን 2003 የተለየንን የሀገር ባለውለታ በክብር ለማሰብ ከመጨረሻ ልጁ ዳዊት መንግሥቱ ጋር አጭር ቆይታን አድርገናል። ዛሬ ላይ ሆነን እግርኳሳችን ዝቅ ያለደረጃ ላይ እንደሚገኝ አምነን ለመቀበል ብንገደድም በአንድ ወቅት ግን ጠንካራ ብሔራዊ ቡድን ነበረን። እኛ ክብር መስጠቱን፣ ማስታወሱን፣ መዘከሩንRead More →

በህይወት የሌሉ የእግርኳስ ሰዎችን በምናስታውስበት አምዳችን የቀድሞው እና በበርካቶች ዘንድ የምን ጊዜውም ታላቅ እግርኳስ ተጫዋች እንደሆኑ የሚነገርላቸው መንግሥቱ ወርቁን እያሰብን እንገኛለን። ለዛሬ የመንግሥቱ ወርቁን የሜዳ ውጪ የሥራ ህይወት እንቃኛለን። ማስታወሻ ፡ በገነነ መኩሪያ በመፅሀፍ መልክ የተዘጋጀው ከመንግስቱ ወርቁ ጋር የተደረገው ቃለ ምልልስ ፣ ‘ይድረስ ለባለንብረቱ’ የሚለው በፋንታሁን ኃይሌ ፣ ኃይማኖትRead More →

በህይወት የሌሉ የእግርኳስ ሰዎችን በምናስታውስበት አምዳችን የቀድሞው እና በበርካቶች ዘንድ የምን ጊዜውም ታላቅ እግርኳስ ተጫዋች እንደሆኑ የሚነገርላቸው መንግሥቱ ወርቁን እያሰብን እንገኛለን። ለዛሬ የመንግሥቱ ወርቁን የስድስተኛው የአፍሪካ ዋንጫ ማግስት ትውስታ እናነሳለን። ማስታወሻ ፡ በገነነ መኩሪያ በመፅሀፍ መልክ የተዘጋጀው ከመንግስቱ ወርቁ ጋር የተደረገው ቃለ ምልልስ ፣ ‘ይድረስ ለባለንብረቱ’ የሚለው በፋንታሁን ኃይሌ ፣Read More →

በሕይወት የሌሉ የእግርኳስ ሰዎችን በምናስታውስበት አምዳችን የቀድሞው እና በበርካቶች ዘንድ የምን ጊዜውም ታላቅ እግርኳስ ተጫዋች እንደሆኑ የሚነገርላቸው መንግሥቱ ወርቁን እያሰብን እንገኛለን። የዛሬ ትኩረታችን ደግሞ ኢትዮጵያ በብዙ ተጠብቃበት ሳታሳካው በቀረችው ስድስተኛው የአፍሪካ ዋንጫ የነበረውን የመንግሥቱ ወርቁ ሚና ይሆናል። ማስታወሻ ፡ በገነነ ሊብሮ በመፅሀፍ መልክ የተዘጋጀው ከመንግሥቱ ወርቁ ጋር የተደረገው ሰፊ ቃለRead More →

በህይወት የሌሉ የእግርኳስ ሰዎችን በምናስታውስበት አምዳችን የቀድሞው እና በበርካቶች ዘንድ የምን ጊዜውም ታላቅ እግርኳስ ተጫዋች እንደሆኑ የሚነገርላቸው መንግሥቱ ወርቁን እያሰብን እንገኛለን። የታላቁን የእግርኳስ ሰው ዕድገት ፣ የእግር ኳስ አጀማመር ፣ የቅዱስ ጊዮርጊስን ትውስታዎች እና የብሔራዊ ቡድን አስተዋፅኦን እያነሳንም ሰንብተናል። ዛሬ ደግሞ ከሜዳ ውጪ የተከሰተን አጋጣሚ እናነሳለን። ማስታወሻ ፡ ለዚህ ፅሁፍRead More →

መስከረም አንድ ቀን የተወለዱት ክቡር ይድነቃቸው ተሰማ በህይወት ቢኖሩ ዛሬ 99ኛ ዓመት የልደት በዓላቸው ይከበር ነበር። ይህንን የታሪክ አጋጣሚ አስመልክተንም በዕለተ እሁድ በሕይወት የሌሉ የእግርኳስ ባለውለታዎችን የምንዘክርበት ዓምድን ወደ ዛሬ አሸጋሽገን ልንዘክራቸው ወደናል። የአንዳንዶች ስኬት ከመቃብር በላይ ከፍ ብሎ መታየቱ ብቻ ሳይሆን የትናንት ሥራቸውን በዛሬ መነፅር እንኳን ስንመዝነው እና በተመሳሳይRead More →