በህይወት የሌሉ የእግርኳስ ሰዎችን በምናስታውስበት አምዳችን የቀድሞው እና በበርካቶች ዘንድ የምን ጊዜውም ታላቅ እግርኳስ ተጫዋች እንደሆኑ የሚነገርላቸው መንግሥቱ ወርቁን እያሰብን እንገኛለን። የታላቁን የእግርኳስ ሰው ዕድገት ፣ የእግር ኳስ አጀማመር ፣ የቅዱስ ጊዮርጊስን ትውስታዎች እና የብሔራዊ ቡድን አስተዋፅኦን እያነሳንም ሰንብተናል። ዛሬ ደግሞ ታላቁ ስምንት ቁጥር ከሦስተኛው የአፍሪካ ዋንጫ ድል በኋላ ካሳደጉትRead More →

በህይወት የሌሉ የእግርኳስ ሰዎችን በምናስታውስበት አምዳችን የቀድሞው እና በበርካቶች ዘንድ የምን ጊዜውም ታላቅ እግርኳስ ተጫዋች እንደሆኑ የሚነገርላቸው መንግሥቱ ወርቁን እያሰብን እንገኛለን። የታላቁን የእግርኳስ ሰው ዕድገት ፣ የእግር ኳስ አጀማመር ፣ የቅዱስ ጊዮርጊስን ትውስታዎች ፣ የብሔራዊ ቡድን አጀማመር እና የሁለተኛው የአፍሪካ ዋንጫን ትዝታ እያወሳን ቆይተናል። ዛሬ ደግሞ የኢትዮጵያን ብቸኛ አህጉራዊ ድልRead More →

በህይወት የሌሉ የእግርኳስ ሰዎችን በምናስታውስበት አምዳችን የቀድሞው እና በበርካቶች ዘንድ የምንጊዜውም ታላቅ እግርኳስ ተጫዋች እንደሆኑ የሚነገርላቸው መንግሥቱ ወርቁን ይዘን ቀርበናል። ታላቁን የእግርኳስ ሰው ማስታወስ በጀመርንበት ፅሁፉችን ከተወለደበት ቋራ ጀምሮ ቅዱስ ጊዮርጊስን እስከተቀላቀለበት ጊዜ ድረስ ስላሳለፈው ህይወቱ አስነብበናችኋል። ዛሬ ደግሞ የቅዱስ ጊዮርጊስ ጊዜውን፣ የሜዳ ላይ ክህሎቶቹን እና ወደ አውሮፓ ተሻግሮ ለመጫወትRead More →

በኢትዮጵያ እግርኳስ ታሪክ ውስጥ በጨዋታ እንቅስቀሴ ላይ ከባድ ጉዳት ከተመለከትንበት አጋጣሚ መካከል የኢትዮጵያ ቡና እና ብሔራዊ ቡድን ታላቅ ተጫዋች ሙሉጌታ ወልደየስ አሳዛኝ ጉዳት አንዱ ነው። በ1981 በዕለተ ማክሰኞ ምሽት መጋቢት 19 ቀን ነው ይህ አስከፊ ጉዳት በሜዳ ውስጥ የተስተናገደው። ኢትዮጵያ ከማላዊ ጋር የወዳጅነት ጨዋታ ሊያደርጉ በአዲስ አበባ ስታዲየም ነፋሻማና በካፊያRead More →

በሕይወት የሌሉ የእግርኳስ ሰዎችን በምናስታውስበት አምዳችን የቀድሞውና በበርካቶች ዘንድ የምንጊዜም ታላቅ እግርኳስ ተጫዋች እንደሆኑ የሚነገርላቸው መንግሥቱ ወርቁን ይዘን ቀርበናል። በዚህ ፅሁፍ ከቋራ የተነሳው መንግሥቱ ወርቁ እንዴት እግር ኳስን እንደተዋወቀ እና ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር እንደተገናኘ እንዲህ እናስቃኛችኋለን። ማስታወሻ፡ በገነነ መኩርያ (ሊብሮ) በመፅሐፍ መልኩ የተዘጋጀውና ከመንግሥቱ ጋር የተደረገውን ቃለ ምልልስ እንደ ዋንኛRead More →

የዛሬ ሦስት ዓመት ከዚህ ዓለም በሞት የተለየን አሰግድ ተስፋዬን አስመልክቶ በተለያዩ ፅሁፎች ስናስበው መቆየታችን ይታወሳል። በዚህ የመጨረሻ ክፍል መሰናዶም ጋዜጠኛ ገነነ መኩሪያ ሊብሮ የአሰግድ አስገራሚ ገጠመኞችን እንዲህ አጋርቶናል። አሰግድ እና ናይጄርያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ናይጀርያ ሄዶ አሰግድ ተጠባባቂ ወንበር እንደሚቀመጥ ይነገረዋል። እንደማይገባ ያወቁት የመጀመርያ አስራ አንድ ተሰላፊRead More →

የቀድሞው ታላቅ ተጫዋች አሰግድ ተስፋዬ ከዚህ ዓለም በሞት ከተለየ ሦስተኛ ዓመቱን አስመልክቶ በተለያዩ ፅሁፎች ስናስበው መቆየታችን ይታወሳል። በዚህ መሰናዶም ጋዜጠኛ ሰዒድ ኪያር በሕልፈቱ ወቅት ያዘጋጀውና የተወሰነ ማሻሻያ የተደረገበትን ፅሁፍ እነሆ! እውነተኛ የኳስ ጀግና የደጃቱ ፍሬ የአሸዋው ሜዳ አብዶኛ፣ አጭሩ የፍፁም ቅጣት ምት ክልል ባለሟል፣ ቀንደኛው የጎል ሰው፣ ለድሬዳዋ “ፔሌ” ለቅዱስRead More →

በዘመናዊ እግርኳስ ግብጠባቂ እንደ አንድ ተጫዋች ኳስን አደራጅቶ መጫወት ባልታሰበበት ዘመን ኳስን በእጁ ባይቆጣጠር የሚመርጠውና በእግሩ የመጫወት አቅሙ ከፍተኛ እንደሆነ የሚመሰከርለት የዘጠናዎቹ ምርጥ ግብጠባቂ በለጠ ወዳጆ (አሞራው) ማነው? በደርግ ዘመን በነበረው የብሔራዊ ውትድርና ግዳጅ ተመልምሎ ወደ ጦላይ መግባቱ ጠንካራ ግብጠባቂ እንዲሆን እንደረዳው የሚታመነው በለጠ ትውልድ እና እድገቱ አዳማ ከተማ ነው።Read More →

እግርኳሳችን ከድሮ እስከ ዘንድሮ የተጓዘበትን ሁኔታ በምንዳስስበት አምዳችን ለዛሬ የተጫዋቾች ዝውውር እና ክፍያን ታሪካዊ ሒደት እናነሳለን። ድሮ ድሮ እግርኳስ ወደ ሀገራችን በገባባቸው ዓመታት ተጫዋቾች ለአምሮታቸው እና ለፍላጎታቸው እንዲሁም ከተመልካች ለሚቸራቸው ጭብጨባ ብቻ እግርኳስን ሲጫወቱ ቆይተዋል። ቀስ በቀስ ደግሞ በትልቅም ሆነ በትንሽ ደረጃ የሚገኙ ተጫዋቾች የተለያዩ ዓይነቶች (ቁሳቁስና ምግቦች) እንደመደራደርያ እየቀረበላቸውRead More →

ባለፈው ሳምንት በጀመርነውና በሕይወት የሌሉ የእግርኳስ ሰዎችን የምንዘክርበት አምድ በዛሬ ዝግጅቱ ከቀደምት የእግርኳስ ተጫዋቾቻችን መካከል የሚጠቀሱትና የዘመናቸው ታላቅ ተጫዋች የነበሩት ከበደ መታፈርያን እንዘክራለን። ከበደ መታፈርያ በ1940ዎቹ እና ሀምሳዎቹ ከነበሩ ተጫዋቾች መካከል ግንባር ቀደሙ የነበሩ ሲሆን በኢትዮጵያ ሻምፒዮና እና ኢትዮጵያ ዋንጫ በርካታ ዋንጫዎችን ያነሳውና ወቅቱ ከፍተኛ ተወዳጅነት የነበረው የጦር ሠራዊት (ኋላRead More →