​የአሰልጣኞች ገፅ | የመንግስቱ ወርቁ አሰልጣኝነት ዘመን [ክፍል ሁለት]

ሚልኪያስ አበራ እና አብርሀም ገብረማርያም በክፍል አንድ መሰናዷችን ባለፈው ወር 7ኛ የሙት አመታቸው ስለተከበረው መንግስቱ በስራቸው ሰልጥነው ያለፉ እና በአሰልጣኝነትም አብረው የሰሩት አስራት ኃይሌ ፣...

የአሰልጣኞች ገፅ | የመንግስቱ ወርቁ አሰልጣኝነት ዘመን [ክፍል አንድ]

ሚልኪያስ አበራ እና አብርሀም ገብረማርያም መንግስቱ ወርቁ በኢትዮጵያ እግርኳስ የሁሉ ነገር ምሳሌ ናቸው። ታላቅ ተጫዋች ብቻ ሳይሆኑ ምርጥ አሰልጣኝ እና የእግርኳስ ሰው ነበሩ። ከእግርኳስ ተጫዋችነት...

የኢትዮጵያ ​ፕሪምየር ሊግ 20 አመታት – ክፍል 2

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ወጥ በሆነ የውድድር ፎርማት መካሄድ ከጀመረ 20ኛ አመቱን መድፈኑን በማስመልከት የተለያዩ ፅሁፎች እያደረስናችሁ እንገኛለን፡፡ ዛሬ በሁለተኛው ክፍል በፕሪምየር ሊጉ 20 አመታት የተከሰቱ...

​ፕሪምየር ሊግ 20ኛ አመት | የሊግ ውድድር በኢትዮጵያ [ክፍል 1]

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በዚህ ወር የተጀመረበትን 20ኛ አመት ምክንያት በማድረግ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ የተንተራሱ ፅሁፎችን የምናቀርብላችሁ ይሆናል፡፡ ይህ ክፍልም የፕሪምየር ሊጉን ውልደት እና ቀደምት የኢትዮጵያ...

ታፈሰ ተስፋዬ እና የፕሪሚየር ሊጉ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪዎች

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ2008 የውድድር ዘመን ትላንት ፍጻሜውን ሲያገኝ ታፈሰ ተስፋዬ በ15 ግቦች የከፍተኛ ግብ አስቆጣሪነት ክብርን ተጎናፅፏል፡፡ የፕሪሚየር ሊጉን ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪዎች ዝርዝር እና...

አስቻለው ታመነ እና የፕሪሚየር ሊጉ ኮከብ ተጫዋቾች

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በሊጉ ድንቅ አቋም ላሳዩ ተጫዋቾች ሽልማት መሰጠት የጀመረው በ1977 አም. ነው፡፡ በዚህ ጽሁፍ የኮከብ ተጫዋቾችን ዝርዝር እና ተያያዥ እውነታዎችን እናቀርባለን፡፡ የመጀመርያው ኮከብ...

ፕሪሚየር ሊግ – የ2ኛ ሳምንት እውነታዎች

የፕሪሚየር ሊጉ 2ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ትላንት እና ከትላንት በስቲያ ተደርገዋል፡፡ ሶከር ኢትዮጵያም ጨዋታዎቹን ተንተርሳ ያሰናዳችውን እውነታ እንዲህ አቅርባለች፡፡   - በ2ኛው ሳምንት 13 ግቦች ከመረብ...