ዕለተ ሐሙስ ወደ እናንተ በምናደርሰው ይህን ያውቁ ኖሯል? አምዳችን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን የተመለከቱ ዕውነታዎችን ለአምስት ተከታታይ…
Continue Readingየሶከር አምዶች
ስለ አንተነህ አላምረው ሊያውቋቸው የሚገቡ እውነታዎች
እርሱ የአንድ ቡድን የልብ ምት ነው። ሜዳ ውስጥ ካለ ከኃላም ከፊትም ያሉት የቡድን ጓደኞቹ ምቾት ይሰማቸዋል።…
Continue Readingሶከር መጻሕፍት | መሠረታዊው ሐሳብ (ምዕራፍ ሁለት – ክፍል አንድ)
“THE PHILOSOPHY OF FOOTBALL፡ UNDER THE SHADOWS OF MARCELO BIELSA” ለአራት ዓመታት ያህል ከፍተኛ ጥናትና ምርምር…
Continue Readingሶከር ሜዲካል | እግር ኳሳችን እና ህክምና …
ከእግርኳስ ጋር የተገናኙ የህክምና መረጃዎችን ወደ እናንተ በምናደርስበት የሶከር ሜዲካል ዓምዳችን በቅርቡ ወደ ልምምድ ወደተመለሰው እና…
የግል አስተያየት | የአሰልጣኞች እና ተጫዋቾች ግላዊ መስተጋብር
በሃገራችን እግርኳስ የአሰልጣኞች እና የተጫዋቾችን ግላዊ ግንኙነት በተመለከተ በአንዳንዶች ዘንድ የሚሰነዘር የተለመደ አባባል አለ፡፡ “ተጫዋቾችን አትቅረብ፤…
የሰማንያዎቹ… | የእርሻ ሠብሉ ኮከብ ጸጋዬ ኪዳነማርያም የእግርኳስ ሕይወት
አስር ቁጥር ለባሽ ነው። የግራ እግር ጥሩ አጥቂ እንደሆነ ይነገርለታል። በእርሻ ሠብል አይረሴ አስራ ሦስት ዓመታትን…
መንግሥቱ ወርቁ ሲታወሱ (፲) | “ታላቅ ስህተት…”
በሕይወት የሌሉ የእግርኳስ ሰዎችን በምናስታውስበት አምዳችን የቀድሞው እና በበርካቶች ዘንድ የምን ጊዜውም ታላቅ እግርኳስ ተጫዋች እንደሆኑ…
የዳኞች ገፅ | ታታሪው “ኤሊት ኤ” ኢንተርናሽናል ረዳት ዳኛ ተመስገን ሳሙኤል
ከአዲሱ ሚሌኒየም ወዲህ በኢትዮጵያ ዳኝነት ከተመለከትናቸው ምስጉን ዳኞች መካከል ይመደባል። ለሙያው የሚከፈለውን መስዋዕትነት ሁሉ በመክፈል ከፍተኛ…
ሶከር ታክቲክ | የአጨዋወት እቅድ ማዘጋጀት
አሰልጣኝ ደስታ ታደሰ ከተለያዩ ድረ-ገጾች ያገኛቸውን የእግርኳስ ታክቲክ ንድፈ-ሐሳቦችን የተመለከቱ ጥልቅ ትንተናዎች፣ የሥልጠና መመሪያዎች እና መጻህፍትን…
Continue Readingይህን ያውቁ ኖሯል? (፭) | የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እና የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ…
በዛሬው ይህን ያውቁ ኖሯል? አምዳችን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን የተመለከቱ ዕውነታዎችን እያቀረብን እንገኛለን። ለዛሬ ደግሞ የአፍሪካ ዋንጫን…