በሁለቱም እግሩ ይጫወታል፤ በተጫወተባቸው ክለቦች ሁሉ ምርጡን አቋሙን አሳይቷል። የሜዳውን መስመር አልፎ ከገባ መሸነፍ የማይወድ ጀግና…
Continue Readingየሶከር አምዶች
የሰማንያዎቹ… | ብዙ ያልተነገረለት የልበ ሙሉው ግብጠባቂ ቅጣው ሙሉ ሕይወት
ታታሪ እና ጠንካራ እንደሆነ የሚነገርለት፣ በተለይ ለመልሶ ማጥቃት አጨዋወት ከፍተኛ ሚና እንደነበረው የሚመሰከርለት የሰማንያዎቹ ድንቅ ግብጠባቂ፣…
የዳኞች ገፅ | የዳኞች አባት ኢንስትራክተር ሽፈራው እሸቱ
👉 ፌደራል ዳኛ ሆኖ ኢንተርናሽናል ጨዋታ ያጫወተ የመጀመርያ ዳኛ፣ ኢንስትራክተር ሆኖ ኢንስትራክተር መፍጠር የቻለ አባት፣ የኢትዮጵያ ዳኝነትን…
ሶከር ታክቲክ | “በጥልቀት የሚከላከል ቡድን”ን ለመገዳደር…
አሰልጣኝ ደስታ ታደሰ ከተለያዩ ድረ-ገጾች ያገኛቸውን የእግርኳስ ታክቲክ ንድፈ-ሐሳቦችን የተመለከቱ ጥልቅ ትንተናዎች፣ የሥልጠና መመሪያዎች እና መጻህፍትን…
የሴቶች ገፅ | ባለ ክህሎቷ አማካይ ቅድስት ቦጋለ
በኢትዮጵያ ሴቶች እግርኳስ ውስጥ ድንቅ ክህሎት አላቸው ከሚባሉት መካከል ነች። ብዙሀኑ የስፖርት ቤተሰቦች በደደቢት ስትጫወት አውቀዋታል።…
ይህን ያውቁ ኖሯል? (፬) | የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን…
በዛሬው ይህን ያውቁ ኖሯል? አምዳችን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን እና የአፍሪካ ዋንጫ ተሳትፎን የተመለከቱ ተከታይ ክፍል ዕውነታዎችን…
Continue Readingስለ አንተነህ ፈለቀ ሊያውቋቸው የሚገቡ እውነታዎች
ያመኑበትን ነገር በግልፅ ፣ በዕውቀትና በምክንያታዊነት ከሚናገሩ ተጫዋቾች በግንባር ቀደምትነት ይመደባል። ብዙዎች ባላሰኩት መንገድ ለሁለቱ የሸገር…
ሶከር መጻሕፍት | የቢዬልሳ ኗሪ – ውርስ
“THE PHILOSOPHY OF FOOTBALL፡ UNDER THE SHADOWS OF MARCELO BIELSA” ለአራት ዓመታት ያህል ከፍተኛ ጥናትና ምርምር…
Continue Readingትውስታ| በአራቱም ማዕዘን ኢትዮጵያውያንን ያስተሳሰረችው ልዩ ዕለት – በደጉ ደበበ አንደበት
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሦስት አሥርት ዓመታት በኃላ የሰማይ ያህል ርቆ የቆየውን አፍሪካ ዋንጫ ተሳትፎ ያሳካበት ታሪካዊ…
ሶከር ሜዲካል | ቆይታ ከሽመልስ ደሳለኝ ጋር በኢትዮጵያ እግርኳስ በሚያጋጥሙ ጉዳቶች ዙርያ … (ክፍል ሁለት)
ከፋሲል ከነማው ፊዚዮቴራፒስት ሽመልስ ደሳለኝ ጋር ከክፍል አንድ የቀጠለ በኢትዮጵያ እግርኳስ ስለሚያጋጥሙ ጉዳቶች እና በህክምና ወቅት…