ኢትዮጵያ ቡና እና ቡና ባንክ በጋራ ለመሥራት መስማማታቸውን በሃያት ሪጀንሲ ሆቴል በሰጡት መግለጫ ይፋ አድርገዋል። ስምምነቱን አስመልክቶ በፅሁፍ የወጣው ጋዜጣዊ መግለጫ ይህንን ይመስላል። በባለአክሲዮን ብዛት ከቀዳሚ ባንኮች ተርታ የሚመደበው ቡናዝርዝር

ከዓርብ እስከ እሁድ በተደረጉት የሁለተኛ ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ላይ የተመዘገቡ ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዕውነታዎችን እንደሚከተለው አጠናቅረናል። – በዚህ ሳምንት በተካሄዱ ስድስት ጨዋታዎች 15 ጎሎች (በጨዋታ በአማካይ 2.5ዝርዝር

የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ትናንት ተከናውነው ሲጠናቀቁ ከታዘብናቸው ታክቲካዊ ጉዳዮች ውስጥ ጥቂቶቹን እንደሚከተለው አሰናድተንላችኋል። በቁጥር መበለጥ ያላቆመው ኢትዮጵያ ቡና… በሳምንቱ ከተደረጉ ትኩረት ሳቢ ጨዋታዎች መካከል አንዱ የፋሲልዝርዝር

ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ክለቡን በፋይናስ አቅሙ ጠናከራ ለማድረግ ከሚሰሩ ተግባራቶች መካከል አንዱ እንደሆነ የተነገረለት የስፖንሰር ስምምነት ኢትዮጵያ ቡና ሊፈፅም ነው። ከቡና ላኪዎች፣ ከሀበሻ ቢራ፣ ከስታዲየም ገቢ እና በተለያዩ መንገዶች ከሚሰበሰቡዝርዝር

ከቀድሞው ተጫዋቾች ውስጥ ይልማ ተስፋዬ ስለያኔው አሰልጣኙ መንግሥቱ ወርቁ ምስክርነቱን እንዲህ ይሰጣል። የታላቁን የእግር ኳስ ሰው መንግሥቱ ወርቁ አስረኛ ሙት ዓመት አስመልክተን በሁለተኝነት ያሰናዳንላችሁ ከቀድሞው ተጫዋች ይልማ ተስፋዬ (ካቻማሊ) ጋርዝርዝር

እነሆ ታላቁን የእግር ኳስ ሰው በህይወት ካጣነው 10 ዓመታት ነጎደ። ታኅሣሥ 8 ቀን 2003 የተለየንን የሀገር ባለውለታ በክብር ለማሰብ ከመጨረሻ ልጁ ዳዊት መንግሥቱ ጋር አጭር ቆይታን አድርገናል። ዛሬ ላይ ሆነንዝርዝር

በጠንካራ ግብጠባቂነቱ የሚታወቀው በሀገሪቱ ትልልቅ ክለቦች እስከ ብሔራዊ ቡድን ድረስ ለረጅም ዓመት ማገልገል የቻለው የቀድሞ ድንቅ ግብጠባቂ ሳዳት ጀማል ማነው? በኢትዮጵያ የግብጠባቂዎች አብዮት በተነሳበት ዘመን ከተገኙ ኮከብ ግብጠባቂዎች መካከል አንዱዝርዝር

የ2013 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከቅዳሜ እስከ ሰኞ በተደረጉ ጨዋታዎች ተጀምሯል። በጅማሮው ላይ የተከሰቱ የመጀመርያ ክስተቶች፣ ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዕውነታዎች የሚከተሉት ናቸው። የመጀመርያዎቹ – የውድድር ዓመቱ የመጀመርያ ጨዋታ በሰበታ ከተማዝርዝር

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ስድስት ጨዋታዎች የሜዳ ውስጥ እንቅስቃሴ ላይ በመመስረት ተከታዮቹን ሀሳቦች አንስተናል። የሀዲያ ሆሳዕና የግራ መስመር የማጥቃት እንቅስቃሴ… ሀዲያ ሆሳዕና ከወላይታ ድቻ ጋር ባደረገው ጨዋታ ከመመራት ተነስቶዝርዝር

በብዙዎች ተስፋ የተጣለበት የዛሬው እንግዳቸን ብሩክ በየነ የተወለደው ከአዲስ አበባ 273 ኪሎ ሜትሮችን ርቃ በምትገኘው ሀዋሳ ከተማ ነው። በመሀል ከተማው ልዩ ስሙ ቀበሌ 03 እየተባለ በሚጠራው ሰፈርም እድገቱን እንዳደረገ ይናገራል።ዝርዝር