አስተያየት | የታዳጊና ወጣት ቡድኖቻችን የስልጠና ስርዓት

በየትኛውም ሀገር በእግርኳስ እድገት ለማምጣትና በየደረጃው ጠንካራ ብሔራዊ ቡድኖችን ለመገንባት በየሃገራቱ የሚገኙ ክለቦች የሚያበረክቱት አስተዋፅኦ የላቀ…

ታድዮስ ወልዴ የት ይገኛል?

በአንድ ወቅት በድሬዳዋ ከተማ እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጥሩ ቆይታ የነበረው ታዲዮስ ወልዴ የት ይገኛል? በፕሪምየር…

ስለ አንዳርጋቸው ሰለሞን (ሸበላው) ሊያውቋቸው የሚገቡ እውነታዎች

ኢትዮጵያ በዓለም ዋንጫ ታሪክ (በወጣት ቡድን) ባላት ብቸኛው ተሳትፎ ባለሪከርድ ነው። ሜዳ ውስጥ ለሚወደው ክለብ ሁሉን…

ንጉሤ ደስታ በተለያዩ ግለሰቦች አንደበት ..

የቀድሞው ተጫዋች እና አሰልጣኝ ንጉሤ ደስታ በድንገት ህይወታቸው ካለፈ ሁለት ዓመታት ማስቆጠራቸውን ተከትሎ ቀደም ብለን የእግርኳስ…

የ2005 ፕሪምየር ሊግ አሸናፊው አሰልጣኝ ንጉሤ ደስታ ሲታወሱ

አሰልጣኝ ንጉሤ ደስታ ከዚህ ዓለም የተለዩት በዚህ ሳምንት የዛሬ ሁለት ዓመት ግንቦት 27 ቀን 2010 ነበር።…

በአጭሩ የተቀጨው የእስራኤል ቆይታ – ትውስታ በአሥራት መገርሳ አንደበት

በአንድ ወቅት አነጋጋሪ ከነበሩት ዝውውሮች አንዱ የነበረው የአሥራት መገርሳ ወደ እስራኤል ማምራት ነበር። የብሔራዊ ቡድን ስኬታማ…

የአሰግድ ተስፋዬ ገጠመኞች – በገነነ መኩርያ (ሊብሮ)

የዛሬ ሦስት ዓመት ከዚህ ዓለም በሞት የተለየን አሰግድ ተስፋዬን አስመልክቶ በተለያዩ ፅሁፎች ስናስበው መቆየታችን ይታወሳል። በዚህ…

ስለ መሳይ ተፈሪ ሊያውቋቸው የሚገቡ እውነታዎች

ለሃያ ሦስት ዓመታት በተጫዋችነት፣ በአሰልጣኝነት ስኬታማ የእግርኳስ ህይወት እያሳለፈ የሚገኘው የዘጠናዎቹ ኮከብ አጥቂ የወቅቱ አሰልጣኝ መሳይ…

የቶክ ጀምስ የኢራቅ ትውስታ

ቶክ ጀምስ በኢራቅ ቆይታው ምንድነው የገጠመው? በአንድ ወቅት በሊጉ ውስጥ ከነበሩት ተስፈኛ ተከላካዮች ግንባር ቀደም ነበር።…

እውነተኛው የኳስ ጀግና አሰግድ ተስፋዬ – በጋዜጠኛ ሰዒድ ኪያር

የቀድሞው ታላቅ ተጫዋች አሰግድ ተስፋዬ ከዚህ ዓለም በሞት ከተለየ ሦስተኛ ዓመቱን አስመልክቶ በተለያዩ ፅሁፎች ስናስበው መቆየታችን…