ይህንን ያውቁ ኖሯል? (፪) | ስለኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እና ክለቦች

በዛሬው ይህንን ያውቁ ኖሯል? አምዳችን ሁለተኛ ክፍል የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 10 ዕውነታዎችን የምናነሳ ይሆናል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር…

ኢንቨርቲንግ ዘ ፒራሚድ | ምዕራፍ አስር-ክፍል አንድ

የጆናታን ዊልሰን Inverting the Pyramid: The History of Football Tactics የአማርኛ ትርጉም ምዕራፍ አስር ላይ ደርሷል።…

Continue Reading

ስለ አሰግድ ተስፋዬ ምስክርነት… አብሮት የተጫወተው አንዋር ያሲን (ትልቁ)

ልክ በዛሬው ዕለት በ2009 ህይወቱ ያለፈው አሰግድ ተስፋዬን ማስታወሳችንን ቀጥለናል። አሁን ደግሞ ከአሰግድ ጋር በኢትዮጵያ ቡና…

“ኢትዮጵያ ቡና ካጣቸው ወርቅ ልጆቹ መካከል አሰግድ ተስፋዬ አንዱ ነው” ክፍሌ ወልዴ (የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊዎች ማኅበር)

በዛሬዋ ዕለት የዛሬ ሦስት ዓመት በድንገት ከዚህ ዓለም በሞት የተለየው የቀድሞ ድንቅ ተጫዋች አሰግድ ተስፋዬን ለተከታታይ…

ስለ ስንታየሁ ጌታቸው (ቆጬ) ሊያውቋቸው የሚገቡ እውነታዎች

አጭር በነበረው የእግርኳስ ህይወቱ ከዘጠናዎቹ መጀመርያ አንስቶ በኢትዮጵያ እግርኳስ ስማቸው ቀድሞ ከሚነሱ ከዋክብት አጥቂዎች መካከል አንዱ…

አሴ ጎል – ታላቁ እግርኳሰኛ ሲታወስ

የቀድሞው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እና የድሬ ኮካ ኮላ፣ የቅዱስ ጊዮርጊስ፣ ኢትዮጵያ መድን እና ኢትዮጵያ ቡና አጥቂ…

አስተያየት | በእግርኳሳችን ትኩረት የተነፈገው ሥልጠና

እግርኳስ በከፍተኛ ፍጥነት የሚከወን፣ የእንቅስቃሴው ጥድፈት ለብዙ ስህተት የሚዳርግ፣ በጨዋታ ወቅት ደግሞ ተገቢውን እርማት ለመውሰድ ፋታ…

Continue Reading

“ብቸኛዋ አፍሪካዊት እንስት…” ትውስታ በመሠረት ማኒ አንደበት

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቡድንን በመምራት የመጀመሪያዋ ሴት አሰልጣኝ በመሆን ታሪክ የሰራችው፣ በሴቶች እግርኳስ ከክለብ እስከ ብሔራዊ…

ማናዬ ፋንቱ የት ይገኛል?

በአንድ ወቅት በሊጉ ከሚገኙ ጥሩ አጥቂዎች አንዱ የነበረው ማናዬ ፋንቱ የት ይገኛል ? በትልቅ ደረጃ በደቡብ…

ስለ በለጠ ወዳጆ ሊያውቋቸው የሚገቡ እውነታዎች

በዘመናዊ እግርኳስ ግብጠባቂ እንደ አንድ ተጫዋች ኳስን አደራጅቶ መጫወት ባልታሰበበት ዘመን ኳስን በእጁ ባይቆጣጠር የሚመርጠውና በእግሩ…