አራት ወንድማማቾችን ያፈራው እና ሁለቱን ለስኬት ያበቃው የሸመና ቤተሰብ የዛሬ ትኩረታችን ነው። መነሻቸው ጋሞ ጎፋ ዞን…
የሶከር አምዶች
ድሮ እና ዘንድሮ | ተጫዋቾችና ክፍያ…
እግርኳሳችን ከድሮ እስከ ዘንድሮ የተጓዘበትን ሁኔታ በምንዳስስበት አምዳችን ለዛሬ የተጫዋቾች ዝውውር እና ክፍያን ታሪካዊ ሒደት እናነሳለን።…
“የካዛብላንካው ድራማዊ ምሽት” ትውስታ በደሳለኝ ገብረጊዮርጊስ አንደበት
በቀደመ ዘመን ከሀገር ወጥቶ መጥፋት በተለመደበት የኢትዮጵያ እግርኳስ ለዓለም ዋንጫ ማጣርያ የምድብ ጨዋታውን ለማድረግ ወደ ሞሮኮ…
ስለ አንዋር ያሲን (ትልቁ) ሊያውቋቸው የሚገቡ እውነታዎች
አንድ አማካይ ሊያሟላቸው የሚገቡ ነገሮች ሁሉ አሟልቶ እንደያዘ ብዙዎች የሚመሰክሩለትና ኢትዮጵያዊው ዚዳን ሲሉ የሚያሞካሹት የዘጠናዎቹ የመሐል…
“ጋርዚያቶን የማረከችው እንስት…” የሚካኤል አብርሀ ትውስታ
ከዚህ ቀደም ብለን በተለያዩ የዕድሜ እርከኖች የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ያገለገለው እና በክለብ ደረጃ ጉና ንግድ፣ ኢትዮጵያ…
ይህን ያውቁ ኖሯል? (፩)| ስለኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እና ክለቦች
በዛሬው ይህን ያውቁ ኖሯል አምዳችን ትኩረታችንን በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ክለቦች ዙሪያ በማድረግ ዕውነታዎችን እናነሳለን። የኢትዮጵያ ፕሪምየር…
Continue Readingሶከር ታክቲክ | የጨዋታ ዘዴ (system of play)
አሰልጣኝ ደስታ ታደሰ ከተለያዩ ድረ-ገጾች ያገኛቸውን የእግርኳስ ታክቲክ ንድፈ-ሐሳቦችን የተመለከቱ ጥልቅ ትንተናዎች፣ የሥልጠና መመሪያዎች እና መጻህፍትን…
ኢንቨርቲንግ ዘ ፒራሚድ | ምዕራፍ ዘጠኝ – ክፍል አራት
የጆናታን ዊልሰን Inverting the Pyramid: The History of Football Tactics የአማርኛ ትርጉም ምዕራፍ ዘጠኝ አራተኛ ክፍል…
Continue Readingስለ ሳሙኤል ደምሴ (ኩኩሻ) ሊያውቋቸው የሚገቡ እውነታዎች
በሀገራችን ብሎም በተቀሩት ሀገራት ተለምዷዊ ዕይታ የመሐል ተከላካይ ሥፍራ ተጫዋች በተክለ ሰውነቱ ገዘፍ ያለ፣ በቁመቱ ረዝም…
አስተያየት | የቡድን ሥራ-ጠል ነን?
ትብብር የማይታይበት የሥልጠናችን ከባቢ በሃገራችን እግርኳስ ከታዳጊዎች ሥልጠና ጀምሮ ከፍ እስካለው እርከን ድረስ በአብዛኛው አብሮ የመስራት፣…