የቀድሞው ድንቅ የአማካይ ሥፍራ ተጫዋቹ ተስፋዬ ኡርጌቾ ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱን ተከትሎ በቅዱስ ጊዮርጊስ ያሰለጠኑት አሰልጣኝ…
የሶከር አምዶች
ስለ ሙሉዓለም ረጋሳ ሊያውቋቸው የሚገቡ ዕውነታዎች
በኢትዮጵያ እግርኳስ እስካሁን ምትክ እንዳልተገኘለት የሚነገርለት የዘጠናዎቹ ኮከብ አንጋፋው የመሐል ሜዳው ንጉስ ሙላዓለም ረጋሳ (መካኒኩ) ማነው?…
ስለ አንዋር ሲራጅ ሊያውቋቸው የሚገቡ እውነታዎች
በኢትዮጵያ እግርኳስ ስማቸው ጎልተው ከሚጠሩ የዘጠናዎቹ ኮከቦች አንዱ አንዋር ሲራጅ ነው። “ትንሹ” እና “ሚስማሩ” በሚሉ ቅፅሎች…
“የኢትዮዽያ እግርኳስን ታሪክ የቀየረ ወርቃማው ጎል” ትውስታ በሳላዲን ሰዒድ አንደበት
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከ31 ዓመታት በኋላ ወደ አፍሪካ ዋንጫ የተቀላቀለበትን ወሳኝ ጎል ያስቆጠረው ሳላዲን ሰዒድ የትውስታ…
የሁለት የአፍሪካ ዋንጫዎች ወግ – በኤርሚያስ ብርሀነ
የዛሬ ስምንት ዓመት ገደማ ብሄራዊ ቡድናችን ደቡብ አፍሪካ ላይ ተዘጋጅቶ ለነበረው የአፍሪካ ዋንጫ ሲያልፍ ተደጋግሞ ሲሰማ…
Continue Reading“ኢትዮጵያ ቡና ገቢ የሚያገኝባቸው ምንጮች እየደረቁበት ይገኛል” አቶ ገዛኸኝ ወልዴ (ሥራ አስኪያጅ )
ኢትዮጵያ ቡና የተመሰረተበትን አርባ አራተኛ ዓመት በዐሉን እያከበረ ባለበት ወቅት በክለብ ወቅታዊ ሁኔታ ዙርያ የክለቡ ሥራ…
ተመስገን ተክሌ የት ይገኛል?
ከአዲሱ ሚሌኒየም ወዲህ በኢትዮጵያ እግርኳስ ብቅ ካሉ ጥሩ አጥቂዎች አንዱ የነበረው ተመስገን ተክሌ አሁን የት ይገኛል?…
“የፊርማ ገንዘብ እና ቅዥቱ… የአሰልጣኝ አሥራት ኃይሌ የማሸነፍ ፍላጎት” ትውስታ በመስፍን አህመድ (ጢቃሶ)
በኢትዮጵያ እግርኳስ ታሪክ ትልቅ ሥም ካላቸው አሰልጣኞች መካከል አሥራት ኃይሌ አንዱ ናቸው። ከውጤታማነታቸው በተጨማሪ ቁጣ የተቀላቀለበት…
“የ1984 የውድድር መሰረዝ ታሪክ” ትውስታ በገነነ መኩርያ (ሊብሮ)
በ1983 የመንግሥት ለውጥ ተከትሎ በነበረው አለመረጋጋት ሲካሄድ የነበረው የውስጥ ውድድር መሠረዝ እና ሀገራዊ ሻምፒዮናው አለመካሄድን በትውስታ…
ኮሮና ቫይረስ እና እግርኳስ | የወረርሽኙ ተፅዕኖ በአዕምሮ ጤና ላይ
የአዕምሮ ጤና ጉዳይ በእግርኳሱም ሆነ በሌሎች የውድድር ስፖርቶች በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚገባውን ስፍራ አላገኘም። በፕሮፌሽናል እግርኳስ…