ይሄ ፅሁፍ ረጅም ነው – ምናልባት ለአንዳንዱ አሰልቺም ሊሆን ይችላል። እኔ ትዝታዬን ጽፌያለሁ፤ ስለፃፍኩትም ደስ ብሎኛል።…
Continue Readingየሶከር አምዶች
” የሞሮኮ ሴራ በኦሊምፒክ ማጣርያ” ትውስታ በቢንያም አሰፋ
ለ2004 የአቴንስ ኦሊምፒክ ለማለፍ የመጨረሻው ምዕራፍ ደርሶ የነበረው የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ብሔራዊ ቡድን ከታሪካዊው ውድድር የቀረበት ሁኔታ…
በጎ ፍቃደኛ ሀኪሞች ለስፖርተኞች የሙያ ድጋፍ ለማድረግ ጥሪ አቀረቡ
ከውድድሮች ርቀው በቤታቸው ለሚገኙ ስፖርተኞች ኦንላይን በነፃ የሥነ ልቦና ድጋፍ የማድረግ ዓላማ ያላቸው ባለሙያዎች ዝግጅታቸውን አጠናቀው…
የዘጠናዎቹ ኮከቦች | ከቺቾሮ .. ባሎኒ .. እስከ አዲስ አበባ ስታዲየም የዘለቀ የእግርኳስ ጉዞ
የእግር ኳስ ሕይወቱን በኤርትራው የኤርትራ ጫማ ክለብ ጀምሮ በሀገሪቱ ውስጥ ትልቅ ስም ላላቸው ጉና ንግድ፣ ትራንስ…
ቢንያም አሰፋ የት ይገኛል ?
ከ1990ዎቹ አጋማሽ ጀምሮ በኢትዮጵያ እግርኳስ ብቅ ካሉ ጥሩ አጥቂዎች መካከል አንዱ የነበረው እና በሁለቱ የሸገር ባላንጣ…
“አይረሴው አስጨናቂ ደቂቃ” ትውስታ በአዲስ ህንፃ አንደበት
ሁለገቡ ተጫዋች በሁለት አጋጣሚዎች ግብ ጠባቂ በመሆን ሀገሩን ያገለገለበትን አጋጣሚ በትውስታ አምዳችን እንዲህ ይናገራል። በኢትዮጵያ እግርኳስ…
“አወዛጋቢው የኮከብ ተጫዋችነት ምርጫ” ትውስታ በዮሴፍ ተስፋዬ አንደበት
ኮከብ ተጫዋችነት እና እርሱ አልተገጣጠሙም እንጂ አንፀባራቂ የእግርኳስ ዘመን አሳልፏል። የወቅቱ የኢትዮጵያ ቡና የተስፋ ቡድን አሰልጣኝ…
አብዱልከሪም ሀሰን የት ይገኛል?
ሦስት የፕሪምየር ሊግ ዋንጫን ያነሳውና በቴክኒክ ክህሎታቸው ከሚታወቁ ተጫዋቾች መካከል አንዱ የሆነው አብዱልከሪም ሀሰን (ምርምር) በአሁኑ…
” ይህ መሆኑ ደስ ብሎኛል ” ኤርሚያስ ኃይሉ (ጅማ አባ ጅፋር)
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ከመቋረጡ በፊት የመጨረሻውን ጎል ያስቆጠረው ኤርሚያስ ኃይሉ ይናገራል። የ2012 የኢትዮጵያ…
29ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ትውስታ በሲሳይ ባንጫ አንደበት
ከ31 ዓመታት በኃላ ኢትዮጵያ በ2013 የአፍሪካ ዋንጫ ላይ ተሳታፊ በሆነችበት ወቅት በቀይ ካርድ ከሜዳ ስለወጣበት እና…