👉”ፌዴሬሽኑ ድሮ የነበረው ዓይነት አይደለም ፤ በብዙ ነገሮች ተቀይሯል” 👉”የኢትዮጵያ እግር ኳስ ችግሩ የፋይናንስ ችግር አይደለም።…
የሶከር አምዶች
የዋልያዎቹ የአፍሪካ ዋንጫ ዕውነታዎች
በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የአፍሪካ ዋንጫው ተሳትፎ እና በቀጣይ ስለሚገጥማቸው የምድብ ቡድኖች ዕውነታ ተከታዩን ጥንክር አዘጋጅተናል። 33ኛው…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | አዳማ ከተማ ሦስት ተጫዋቾችን ሲያፈርም የአራት ነባሮችን ውል አድሷል
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ተካፋዩ አዳማ ከተማ የሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ዝውውር ሲፈፅም አራት ነባር…
ሲዳማ ቡና በስሩ ላሉት አራት ቡድኖች ትጥቅ ከሚያቀርብ ተቋም ጋር ስምምነት ፈፀመ
ሲዳማ ቡና ጎፈሬ የስፖርት ትጥቅ አምራች ድርጅት ጋር የስፖርት ትጥቅ እና የደጋፊዎች ቁሳቁስ ለማግኘት ስምምነት ፈፅሟል።…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የደጋፊዎች ማሊያ ጉዳይ…?
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳይያስ ጂራ የብሔራዊ ቡድኑ ደጋፊዎች ማሊያን በተመለከተ ገለፃ አድርገዋል። የኢትዮጵያ እግርኳስ…
ዋልያ ቢራ እና የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የስፖንሰር ሺፕ ስምምነታቸውን አድሰዋል
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ስፖንሰር የሆነው ዋልያ ቢራ ለቀጣዮቹ አራት ዓመታት ለመሥራት ከፌዴሬሽኑ ጋር ስምምነት ፈፅሟል። ራሱን…
የፕሪምየር ሊግ ተጫዋቾች ከዝውውር በፊት የሚያደርጉት የጤና ምርመራ ይዘት ምን ይመስላል?
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ትናንት በተከፈተው የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ላይ ተግባራዊ መደረግ እንደሚጀምር የገለፀውን የተጫዋቾች የጤና ምርመራ…
አርባምንጭ ከተማ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐግብር ሊያከናውን ነው
የከፍተኛ ሊግ የምድብ ሐ ሻምፒዮን በመሆን ወደ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ያደገው አርባምንጭ ከተማ ራሱን በገቢ ለማጠናከር…
ድንገተኛ የልብ ድካም (Sudden Cardiac Arrest) በእግር ኳስ – ክፍል 1
በእግር ኳስ ውስጥ የሚያጋጥሙ የተለያዩ የጤና እከሎችን በምንበለከትበት በሶከር ሜዲካል ዓምድ የዛሬው ትኩረታችን የሚሆነው ድንገተኛ የሆነ…
Continue Readingሦሰት ክለቦችን በአምበልነት የመራው በረከት ተሰማ የት ይገኛል?
ከዩንቨርስቲ ውድድሮች ከተገኙ የእግርኳስ ተጫዋቾች አንዱ ነው። ከሱ ጋር አብረው የተጫወቱ ተጫዋቾች እና አመራሮች ስለ ቁጥብነቱ…