አንጋፋው የእግርኳስ ዳኛ ዓለም ንፀበ ማን ናቸው?
ለበርካታ ዓመታት በኢትዮጵያ ዳኝነት ታሪክ ውስጥ ጨዋታ ከመምራት አንስቶ የጨዋታ ታዛቢ በመሆን እና በርካታ ዳኞችን አስተምሮ በማብቃት የሚታወቁት ብርቱዉ ሰው ዓለም ንፀበ ማን ናቸው? ኢንስትራክተር ዓለም ንፀበ አባዲ ከአባታቸው አቶ ንፀበ አባዲ እና ከእናታቸው ወ/ሮ ሙሉ ደስታ በኤርትራ አስመራ ከተማ መጋቢት 16 ቀን 1939 ተወለዱ። ዕድሜያቸው ለትምህርት ሲደርስ የአንደኛ ደረጃRead More →