በሰማንያዎቹ ውስጥ ከታዩ አይረሴ ዳኞች መካከል አንዱ ነው። በተክለ ቁመናው ቀጭን እና ረዘም ያለ ነው። ድፍረት…
የዳኞች ገጽ
የዳኞች ገጽ | ብዙ የሚያልመው ተስፈኛ ዳኛ ፋሲካ የኋላሸት
በቅርቡ የኢንተርናሽናልነት ባጁን አግኝቷል። ወደ ፊት በብዙ ነገሮች ከሚጠበቁ ዳኞች መካከልም ይመደባል። የዛሬው የዳኞች ገፅ እንግዳችን…
የዳኞች ገፅ | ቀዳሚዋ ኢንተርናሽናል ሴት የመሐል ዳኛ ጽጌ ሲሳይ
ብዙ እልህ አስጨራሽ ተስፋ የሚያስቆርጡ ውጣ ውረዶችን በፅናት አልፋለች። በሀገር ውስጥ እና በአህጉር አቀፍ ውድድሮች ሀገሯን…
የዳኞች ገፅ | ሩቅ የሚያልመው ኢንተርናሽናል ዳኛ አማኑኤል ኃይለሥላሴ
ትውልድ እና እድገቱ መቐለ ከተማ ነው። ብዙም ካልገፋበት የተጫዋችነት ሕይወቱ በጊዜ ተገልሎ ወደ ዳኝነት ዓለም በመግባት…
የዳኞች ገፅ | የዳኞች መብት ተሟጋች ሚካኤል አርዓያ
በግልፅነቱ እና ለዳኞች መብት በመታገል ይታወቃል። ያለፉትን ሠላሳ ዓመታት በዳኝነት ህይወት ያሳለፈው ፌደራል ዳኛ ሚካኤል አርዓያ…
የዳኞች ገፅ | ፈላስፋው የቀድሞ ዳኛ ጋሽ ዓለም አሠፋ…
ከቀደሙት ዳኞች መካከል በአህጉራዊ ውድድሮች የሀገራችንን ስም በማስጠራት የሚጠቀሱት ባለ ግርማ ሞገሱ የፍልስፍና ሰው ኢንተርናሽናል ዳኛ…
Continue Readingረጅም ዓመት የዘለቀ የኢንተርናሽናል ዳኝነት ጉዞ – ክንዴ ሙሴ በዳኞች ገፅ
ሃያ ሰባት ዓመት በዘለቀው የዳኝነት ህይወቱ እስካሁን ለተከታታይ 14 ዓመታት ሳይወጣ ሳይገባ በኢንተርናሽናል ዳኝነት አቋሙ ሳይዋዥቅ…
“ከመጀመርያዎቹ ሴት ዳኞች አንዷ” ሰርካለም ከበደ
ፈር ቀዳጅ በመሆን ለብዙዎች ሴት ኢትዮጵያውያን ዳኞች መነሻ ከሆኑት ሴት ዳኞች መካከል አንዷ የሆነችው ሰርካለም ከበደ…
የዳኞች ገፅ | የጥንካሬ ተምሳሌቱ ቦጋለ አበራ
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከጀመረበት ከ1990 ጀምሮ እስካሁን ለሃያ ሁለት ዓመታት በማጫወት በጥንካሬ መዝለቅ የቻለው የቀድሞ ኢንተርናሽናል…
የቀድሞው አንጋፋ ዳኛ እና ኮሚሽነር ጌታቸው ገ/ማርያም በዳኞች ገፅ…
ሶከር ኢትዮጵያ የእናንተ ቤተሰቦቻችንን የመረጃ ፍላጎት ለማርካት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የተለያዩ አምዶችን በመክፈት ፁሑፎችን ስታደርስ መቆየቷ…